Property and building foreclosure

በ207 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የፍርድ ባለመብት አቢሲኒያ ባንክ አ.ማ እና የፍርድ ባለእዳዎች

1ኛ. አቶ መሐመድ ኑር አብዱላሂ

2ኛ. ወ/ሮ ኢስታሂል ገሀየር አብዱላሂ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ የፍ/ባለእዳዎች የተወሰነባቸውን ገንዘብ ባለመክፈላቸው ምክንያት በድሬደዋ ከተማ ቀበሌ 02 የሚገኝ በ207 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈና የ1ኛ የፍርድ ባለእዳ ቤት የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 254,991.93/ሁለት መቶ ሃምሳ አራት ሺ ዘጠኝ መቶ ዘጠና አንድ ከዘጠና ሶስት ሳንቲም/ ሆኖ በሃራጅ እንዲሸጥ ስለተወሰነ ጨረታው ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም የሚከናወን ሆኖ የተጫራቾች ምዝገባ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 5፡00 ሰዓት ሲሆን ሃራጁ ከጠዋቱ ከ5፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል።

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-03
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-09-03 11:00
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: Federal High Court
  • Published on: Addis Zemen (Aug 01, 2026)
  • Posted at: 2026-08-01T08:39:34.000Z
← Back to all tenders