Property and building foreclosure
ዳሸን ባንክ የቦታው ስፋት 175 ካ.ሜ የሆነ ቤት ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል
Property and building foreclosureHouse and Building SaleSales, Disposals and Foreclosure
Addis Ababa
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0037/26
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል።
|
ተ.ቁ
|
የተበዳሪዉ ስም |
አበዳሪዉ ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ አይነት |
የጫረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታዉ የሚካሄድበት |
|
|||||
|
ቀን |
ሰዓት |
ቦታ |
|||||||||||
|
ከተማ |
ክ/ከተማ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
|
|||||||||
|
1 |
አልፎዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
አሙዲ |
አርዋ አህመድ ኡመር |
አዲስ አበባ |
ለሚ ኩራ |
ለ/ኩራ9/29/5/37113/0487/5/01 |
175ካ.ሜ
|
የመኖሪያ ቤት G+2 |
29,825,570 |
28/12/2018 |
4፡00-6፡00 |
መኖሪያ ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ |
|
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በዳሽን ባንክ ስም በማዘጋጀት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀውቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
- ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።
- የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ የሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
- ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰው ነው።
- ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 11 273 0852 በመደወል መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ዳሸን ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-09-03
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-09-03 12:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Dashen Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Aug 02, 2026), Addis Zemen (Aug 02, 2026)
- Posted at: 2026-08-03T07:50:04.000Z