Property and building foreclosure

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል።

ተራ .

 

የተበዳሪ ስም

 

የአስያዥ ስም

 

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ንብረቶቹ የሚገኙበት አድራሻና የቦታ ስፋት

የንብረቱ የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር

 

የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር

 

ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት

1

አኬር ቢዝነስ / የተ/የግ/ማህበር

 

መቅደስ አወቀ ጫኔ

 

ራስ ደስታ

 

አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን፣ ኃ/ማርያም ወረዳ፣ ቱለፋ ቀበሌ የቦታ ስፋት 5,000.00 . ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል

698

 

28,162,531.61

 

ነሀሴ 28 ቀን 2018 .ከጠዋቱ 5:00 እስከ 6:00 ሰዓት

 

2

ሎዛ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

 

አቶ አማረ አበበ ዘውዱ

 

ፉሪ

 

በአ/ ንፋስ ስልክ ላፍቶ /ከተማ ወረዳ 01፣ የቦታ ስፋት 175 .ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ G+1 የሆነ ቤት

AA00008 0108694

 

23,946,735.66

ነሀሴ 28 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 5:00 እስከ 6:00 ሰዓት

 

3

/ሪት ሳሚያ አብዱልቃድር ጎዱ

 

አቶ ብርሃኑ

አበራ ሃይሌ

 

አራት ኪሎ

 

በአ/አ፤ ለሚኩራ / -09 የቦታ ስፋት 250 .ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት

/ኩራ9/36/4/45933/0383/00

 

29,187,018.55

 

ነሀሴ 28 ቀን 2018 .ከጠዋቱ 8:00 እስከ 9:00 ሰዓት

 

4

/ ሜሮን ለማ ደርብ

 

አቶ ተሾመ አድብብ ተስፋ

 

ሀብተ ጊዮርጊስ

አዲስ አበባ፣ ኮ/ቀራንዮ / ወረዳ 07 የቦታ ስፋት 195 . የሆነ መኖሪያ ቤት፤

AA000090 708800

 

30,230,692.51

 

ነሀሴ 29 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 8:00 እስከ 9:00 ሰዓት

 

5

ጌደብ ጠቅላላ ንግድ /የተ/የግ/ማህበር

 

ጌደብ ጠቅላላ ንግድ /የተ/የግ/ማህበር

 

በሻሌ

 

ሸገር _ ከተማ፣ ሱሉልታ /ከተማ፣ የቦታ ስፋት 5,000 . የሆነ መጋዘን፤

EMMLM/ SUL/7/2006

 

30,061,010.88

 

ጳጉሜ 2 ቀን 2018 .. ከጠዋቱ 8:00 እስከ 9:00 ሰዓት

የሐራጅ ደንቦች፡-

  1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ.ማ. (Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ። ከባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ውጭ የሚቀርብ የጨረታ ማስያዣ ተቀባይነት የለውም።
  2. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከቅርንጫፎቹ ወይም ከብድር ክትትል እና እዳ ማሰባሰብ መምሪያ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ዕለት ሶስት ቀናት በፊት መጎብኘት ይችላል።
  3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና አስያዥ ብቻ ናቸ። ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል። ተጫራቾች የሕግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ሕጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሐራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ፅ/ቤት ወይም በተመሳሳይ አካል የፀደቀ መመስረቻ ፅሁፍ (የመተዳደሪያ ደንብ)፣ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት።
  4. በተ.ቁ 2፣ 3 እና 4 ላይ የተጠቀሰው ንብረት የሐራጅ ሽያጩ የሚካሄደዉ በሕብረት ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያቤት (ህብር ታወር) 26ኛ ፎቅ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነዉ። በተ.ቁ 1 እና 5 የተዘረዘሩት ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ የሚከናወነው ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ነው።
  5. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይደረጋል።
  6. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል። ከፍተኛ ዋጋ ለሰጠ ተጫራች ደግሞ ያቀረበውን ዋጋ ባንኩ ሲቀበለው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ እንዲከፍል የሚገልፅ ደብዳቤ የሚሰጠው ሲሆን በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።
  7. ከፍ ሲል የተጠቀሱትን ንብረቶች ለሚገዛና የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መመዘኛዎች ለሚያሟላ ተጫራች በሚሰጠው ከፍተኛ ዋጋ ላይ ባንኩ እስከ 50% (ሃምሳ በመቶ) ብድር ሊያመቻች ይችላል።
  8. የጨረታው አሸናፊ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች የጨረታ አሸናፊ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰነ ክፍያዎችን ይከፍላል።
  9. ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. ለተጨማሪ መረጃ ብድር ክትትል እና እዳ ማሰባሰብ መምሪያ በስልክ ቁጥር 011 470 6380/ 011 466 6593 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 


Tender details

  • Deadline: 2026-09-07
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-09-07 15:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Hibret Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Aug 02, 2026)
  • Posted at: 2026-08-03T11:20:52.000Z
← Back to all tenders