Property and building foreclosure
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የንብረቱ መለያ ቁጥርና የሚገኝበት አድራሻ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ሐራጁ የሚከናወንበት |
||||||
|
ከተማ |
ወረዳ/ቀበሌ |
የቤት ቁጥር |
የካርታ ቁጥር |
የይዞታው አገልግሎት እና ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
የጨረታ ደረጃ |
|||||
|
1 |
አቶ ተረፈ ቦጋለ |
አቶ ተረፈ ቦጋለ |
አርቦዬ |
አርቦዬ |
01 |
- |
181/2013 |
የንግድ ህንፃ 563.34 ካ.ሜ |
3,086,345.23 |
26/12/2018 |
ከጠዋቱ 3:30 እስከ 5፡30 |
1ኛ |
|
2 |
አቶ ተረፈ ቦጋለ |
አቶ ተረፈ ቦጋለ |
አርቦዬ |
አርቦዬ |
01 |
- |
182/2013 |
የንግድ ህንፃ 640.29 ካ.ሜ |
3,300,886.27 |
26/12/2018 |
ከጠዋቱ 3:30 እስከ 5፡30 |
1ኛ |
በዚሁ መሰረት ተጫራቾች፡-
1. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ።
2. የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚካሄደው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰላ ዲስትሪክት ሲሆን ስለሚጫረቱት ንብረት ከአሰላ ዲስትሪክት ህግ ክፍል ወይም አርቦዬ ቅርንጫፍ ተገቢውን ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ።
3. የጨረታው አሸናፊ በ15 ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ ከፍሎ ማጠናቀቅ ይኖርበታል።
4. የጨረታው አሸናፊ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን ካላጠናቀቀ ጨረታውን በፍቃዱ እንዳፈረሰ ተቆጥሮ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
5. የጨረታው አሸናፊ የገዛውን ንብረት የስም ማዛወሪያ እና ማንኛውም ወጪ ሁሉ እራሱ ይከፍላል።
6. ንብረቱ ለገዢው ስም እንዲዛወር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ማረጋገጫ ይጽፋል።
7. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
8. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰላ ዲስትሪክት
Tender details
- Deadline: 2026-09-01
- Bid closing time: 11:30
- Bid opening: 2026-09-01 11:30
- Region: Oromia
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Aug 02, 2026)
- Posted at: 2026-08-03T12:04:34.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com