Property and building foreclosure

ዓባይ ባንክ አ.ማ መኖሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 79/2018

ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የንብረቱ አድራሻ

የቦታው ስፋት

 

የባለቤትነት ማረጋገጫ/ የይዞታ ልዩ መለያ/ ሰነድ (ካርታ)ቁጥር

የንብረቱ አይነት

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

ጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ

አበዳሪው /

ከተማ

ወረዳ/ቀበሌ

የቤት.

ቀን

ሰዓት

1

መዝገቡ ጥላሁን

የተበዳሪው

አዴት

አዴት

01

-

180 /

 

ከአገ/5686/09

ለመኖሪያ

756,703.00

 

ነሐሴ 27 /2018 .

ጠዋት 400-6:00

2

መዝገቡ ጥላሁን

ደጀኔ አምባው

አዴት

አዴት

01

 

200 /

 

ከአገ/113 202/13

 

ለመኖሪያ

704,030.00

 

ነሐሴ 29 /2018 .

ከሰዓት 800-10:00

3

ተመስገን አስሬ

የተበዳሪው

 

መሀል ገበያ

ባሕር ዳር

14

 

 

510 /

04/001/3367

ለመኖሪያ

7,632,770.00

 

ነሐሴ 27 /2018 .

ጠዋት 400-6:00

4

ሀይማኖት ፍቃዴ

የተበዳሪው

 

ባሕር ዳር

 

ባሕር ዳር

ህዳር-11

 

 

200 /

44437/11

ለመኖሪያ

13,189,811.00

 

ነሐሴ 27 /2018 .

ከሰዓት 800-10:00

5

ለዓለም አለኽኝ

ኤስ//ኤል(SGL) trading PLC

ግዮን

 

ባሕር ዳር

 

ጣና

-

7000 ካ/ሜ

ባህኢፓ/ 0008/10

 

ለኢንዱስትሪ

23,752,944.00

 

ነሐሴ 28 /2018 .

ጠዋት 400-6:00

6

መንግስቱ  ተመስገን

የተበዳሪው

ሸዋበር

 አምበር

አምበር 01

 

500.00 ካ/ሜ

892

የንግድ

721,518.00

ጳጉሜ 3/2018 ዓ.ም.

ጠዋት 400-6:00

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
  2. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
  3. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል። የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
  4. በተ.ቁ 1፣2 እና 5 ላይ ያሉት ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው በአበዳሪ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት ውስጥ ሲሆን በተራ ቁጥር 3 እና 4 ላይ ያሉት ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው ደግሞ በባሕርዳር ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ነው። እንዲሁም በተራ ቁጥር 6 ላይ ያለው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በአምበር ቅርንጫፍ ውስጥ ነው።
  5. ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል።
  6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ከአገኘ በጨረታው አይገደድም።

ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 9736 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።


Tender details

  • Deadline: 2026-09-08
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-09-08 12:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Abay Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Aug 02, 2026)
  • Posted at: 2026-08-03T12:15:50.000Z
← Back to all tenders