Property and building foreclosure

ብርሃን ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል።

1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል:: በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል።

3. የመኖሪያ፣ ንግድ እና መጋዘን ቤቶቹ ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል።

4. የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል።

5. መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ። ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።

6. በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ጊዜ ውስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል።

7. ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል።

8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

የመኖሪያ ቤቶች

.

የተበዳሪዉ ስም

የመያዣ ሰጭዉ ስም

መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር

የንብረቱ አገግሎት

የባቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፤

1

ንጮ አብዱሃቅ

ንጮ አብዱሃቅ

ዳማ ከተማ ቦኩ ሸነን ቀበሌ

105.2 ካሜ

መኖሪያ ቤት

OR001176105008

2,700,000.00

ነሐሴ 25 ቀን 2018 . ከቀኑ 400-530

2

ክሉ ቡቻቻ ቡራ

አበበች ክሌ

ሀዋሳ ታቦር ፉራ ቀበሌ

225 .

መኖሪያ ቤት

792

21,200,000.00

ነሐሴ 26 ቀን 2018 . ከቀኑ 800-930

3

ደረጄ ካሳሁን

ቢያይ ወርቅነህ

ፍኖተ ሠላም ከተማ 02 ቀበሌ

150 .

መኖሪያ ቤት

6187/2014

1,600,000.00

ነሐሴ 27 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-650 6900 እና 011-650 6276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።


Tender details

  • Deadline: 2026-09-02
  • Bid closing time: 11:30
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-09-02 11:30
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Berhan Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Aug 02, 2026)
  • Posted at: 2026-08-03T12:51:17.000Z
← Back to all tenders