Stationery and office consumables
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. ደብተር፣ ብዕር፣ እርሳስ እና የተማሪ ቦርሳ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ደብተር ብዕር፣ እርሳስ እና የተማሪ ቦርሳ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
S/N |
DESCRIPTION |
UOM |
QTY |
Unit price Before VAT |
|
1 |
Exercise book (50 sheet with cover) |
Doz |
2,000 |
|
|
2 |
Pen Blue |
Pcs |
7,500 |
|
|
3 |
Pencil |
Pcs |
7,500 |
|
|
4 |
Student bag |
Pcs |
2,000 |
|
በመሆኑም ተጫራቾች
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን ደብተር፣ ብዕር፣ እርሳስ እና የተማሪዎች ቦርሳ የእያንዳንዱን ዋጋ ከቫት በፊት በግልጽ በማስቀመጥ እና በመሙላት እንዲሁም ናሙና (sample) አዲስ አበባ ጦር ሀይሎች አዋሽ ወይን ጠጅ ፋብሪካ አካባቢ ኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ ህንጻ ስልክ፡ 251-11 442 1928/ 09 34 64 64 77/ 09 60 36 71 36 ግዢ ክፍል እና 71 ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ስልክ ቁጥር 09 30-28-34- 90/ 09 35-98-50-83 ግዢ ክፍል በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ባሉት 20 የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ማለትም ነሀሴ 19/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ጨረታው ተዘግቶ ነሀሴ 22/2018 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ አማ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል። መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
Tender details
- Deadline: 2026-08-25
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-08-28 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: National Cement S.C.
- Bid bond: 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)
- Published on: Reporter (Aug 02, 2026)
- Posted at: 2026-08-03T13:27:58.000Z