Property and building foreclosure
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የመጋዘን ህንፃ፣ የቡና ማበጠሪያ ማሽን እና B+G+M+6+T በግንባታ ላይ ያለ ህንጻ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ
የሐራጅ ቁጥር - ንኢባ/037/18
የሐራጅ ማስታወቂያ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር
|
የሐራጁ ቀንና ሰዓት |
||||
|
አድራሻ |
የንብረቱ ዓይነት |
የንብረቱ ዝርዝር |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት (በካ.ሜ) |
||||||
|
1 |
የደስታ ቡና ትሬዲግ ኃ/የተ/ የግል ማህበር |
ተበዳሪው |
ቦሌ
|
አዲስ አበባ ከተማ፣ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 7 |
የመጋዘን ህንፃ ከነ ቡና ማጠቢያና ማበጠሪያ ማሽኖች (Coffee Cleaning & Grading Plant) ጋር
|
የመጋዘን ህንፃ |
በቀድሞው AA00007070584 ወይም በአሁኑ AK1041806211394041818 |
1,394
|
53,260,715.45
|
27/12/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት
|
|
2 |
ማሞ ካቻ ኃ.የተ.የግል ማህበር |
የቡና ማበጠሪያ ማሽን |
-- |
-- |
16,218,513.27
|
27/12/2018 ዓ.ም. ከ4:00-6:00 ሰዓት |
||||
|
3 |
ሳን አኳፈር ኃ.የተ.የግል.ማ |
ተበዳሪው |
ሾላ ገበያ |
አዲስ አበባከተማ፣ ቦሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 12 |
ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል |
B+G+M+6+T በግንባታ ላይ ያለ ህንጻ |
ቦሌ 12/41/7/4/252544/255520/02 |
250 |
28,511,956.47
|
28/12/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
|
4 |
አበራ ካሳ |
ተበዳሪው |
ባህርዳር |
ባህርዳር ከተማ፣ አፄ ቴዎድሮስ ክ/ከተማ |
ለጋራዥአገልግሎት የሚውል |
B+G+4 በግንባታ ላይ ያለህንጻ |
28377/03 |
700 |
18,000,000.00 |
28/12/2018 ዓ.ም ከ4:00-6:00 ሰዓት |
ማሳሰቢያ፦
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O.) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ። የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካስከፈስ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
- ባንኩ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመስከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል። ገዥው የተጨማሪ እሴት ታክስንና ሌሎች ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ በህገ ገዢ ሊከፍላቸው የሚገባቸው የመንግስት ክፍያዎች የመክፈል ግዴታ አለበት።
- በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት የሚችሉ ሲሆን ባይገኙም ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል።
- በተራ ቁጥር 4 ለተጠቀሰው ንብረት ሀራጅ የሚካሄደው በባንኩ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ ለሌሎቹ ግን በአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ነው።
- ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 011 557 1685 ወይም 011 462 2032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-09-03
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-09-03 12:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Nib International Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Aug 02, 2026)
- Posted at: 2026-08-03T13:49:05.000Z