Property and building foreclosure
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመኖሪያ ቤት እና ቼቭሮሌት አውቶሞቢል ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጁየሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት |
|||
|
አድራሻ |
የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/መለያ |
የይዞታው ስፋት (ካ.ሜ) |
የይዞታው አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት |
|||||
|
1 |
አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማኅ |
ቡአ በደግሎ ኃ/የተ/የግ/ማኅ |
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፤ ደቡብ ኦሞ ዞን፤ ዳሰነች ወረዳ፤ ቦርከነች ቀበሌ |
|
1000 ሄክታር
|
የእርሻ መሬት፣ የሰራተኛ መኖሪያ እና መዝናኛ እንዲሁም የንብረቶች እና ማሽኖች ማከማቻ መጋዘኖች እና ቢሮዎች |
123,340,517.23
|
26/12/2018 ዓ.ም. 3፡00-4፡00 ጠዋት
|
|
2 |
ካሊ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ተበዳሪው
|
ሶማሌ ክልል ሸበሌ አዳዲሌ ወረዳ
|
XM/D/C/28/746/210
|
500 ሄክታር
|
የእርሻ መሬት እና በላዩ ላይ ያለ የመስኖ ግንባታ |
30,256,174.20
|
26/12/2018 ዓ.ም. 4፡00-5፡00 ጠዋት
|
|
3 |
ካህሳይ ተስፋዬ ብሩ |
ተበዳሪው |
ሶማሌ ክልል ሸበሌ አዳዲሌ ወረዳ |
X/M/D/C/28/373
|
1000 ሄክታር
|
የእርሻ መሬት እና በላዩ ላይ ያለ የመስኖ ግንባታ |
8,693,733.29
|
26/12/2018 ዓ.ም. 5፡00-6፡00 ጠዋት
|
|
4 |
አብርሃ አባይ ወ/ስላሴ |
ተበዳሪው |
ሶማሌ ክልል ሸበሌ አዳዲሌ ወረዳ |
X/M/D/C/28/375
|
1000 ሄክታር
|
የእርሻ መሬት እና በላዩ ላይ ያለ የመስኖ ግንባታ |
16,630,770.02
|
26/12/2018 ዓ.ም. 8፡00-9፡00 ከሰዓት
|
|
5 |
ኤች.እና.ኤ እግሪካልቸራል ሰቬሎፕመንት ኃ/የተ/የግ/ማ |
ተበዳሪው |
ሶማሌ ክልል ሸበሌ አዳዲሌ ወረዳ |
X/M/D/C/ 28/75/08
|
500 ሄክታር
|
የእርሻ መሬት እና በላዩ ላይ ያለ የመስኖ ግንባታ |
16,632,796.86
|
26/12/2018 9ዓ.ም. 9:00-10:00 ከሰዓት
|
|
6 |
ገብረትንሳኤ ገብረ እግዚአብሔር |
ተበዳሪው |
ሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን ቸሬ ወረዳ |
X/M/D/C/ 28//379
|
1000 ሄክታር
|
የእርሻ መሬት እና በላዩ ላይ ያለ የመስኖ ግንባታ |
14,945,066.35
|
27/12/2018 ዓ.ም. 3፡00-4፡00 ጠዋት
|
|
7 |
አዜብ በለጠ መርጊያ |
ተበዳሪው |
በአዲስ አበባ ከተማ፣ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ፣ወረዳ 07 |
AA00009 0711872
|
185.50 |
የመኖሪያ ህንጻ
|
33,517,258.88 |
27/12/2018 ዓ.ም. 4፡00-5፡00 ጠዋት
|
|
8 |
አቶ በለጠ ማሞ ፈይሳ |
አቶ በለጠ ማሞ ፈይሳ |
በአዲስ አበባ ከተማ፣የካ ክ/ከተማ ወረዳ 01
|
የካ/2395 00/12 |
346.21
|
መኖሪያ ቤት
|
9,488,058.72 |
27/12/2018 ዓ.ም. 5፡00-6፡00 ጠዋት
|
|
9 |
ወንደሰን ዳንኤል |
ልዩ መስፍን |
በአዲስ አበባ ከተማ፣ለሚ ኩራ ክ/ከተማ፣ወረዳ 04 |
LMK1131005 391503553
|
150 |
የመኖሪያ ህንጻ
|
10,983,242.77
|
27/12/2018 ዓ.ም. 8፡00-9፡00 ከሰዓት |
|
10 |
ኬ.ቱ.ጂ ትሬዲንግ ኃ.የተ. የግ.ማህበር |
ወይ ዘርፌ ሞገስ |
በአዲስ አበባ ከተማ የካ ክ/ከተማ፣ወረዳ 12
|
YK10217245122232637
|
122.23
|
የመኖሪያ ቤት
|
14,507,423.45
|
27/12/2018 ዓ.ም. 9:00-10:00 ከሰዓት |
|
11 |
አቶ ሙሉቀን ደስታዉ አስናቀዉ
|
ቢኒያም ተስፋኪሮስ
|
በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 |
AK108110525150958 |
150 |
የመኖሪያ ህንጻ |
23,514,199.92
|
28/12/2018 ዓ.ም. 3:00-4:00 ጠዋት
|
|
12 |
አቶ አማን ቱኬ አላ |
ተበዳሪው |
ሻሸመኔ ከተማ አዋሾ ወረዳ |
OR002032 302002
|
1,201.45 ካሜ
|
የንግድ ህንፃ
|
59,206,493.70
|
28/12/2018 ዓ.ም. 4:00-5:00 ጠዋት
|
|
13 |
አቶ ወንደሰን ዳንኤል |
ወይ ጎሳ እሽቴ |
በአዲስ አበባ ከተማ፣ ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 09 |
AA000100 903088
|
150 |
የመኖሪያ ቤት
|
5,597,6722.20 |
28/12/2018 ዓ.ም. 5:00-6:00 ጠዋት
|
|
14 |
ኬ.ቱ.ጂ ትሬዲንግ ኃ.የተ. የግ.ማህበር |
አቶ አሊ በከሮ
|
በኦሮሚያ ክልል፣ አዳማ ከተማ |
OR001154 912011
|
141.18
|
የመኖሪያ ቤት
|
2,387,249.34
|
26/12/2018 ዓ.ም. 3:00-4:00 ጠዋት
|
|
15 |
ኬ.ቱ.ጂ ትሬዲንግ ኃ.የተ. የግ.ማህበር |
አቶ ገቢ ፈይሶ መኮ
|
በኦሮሚያ ክልል፣ አሰላ ከተማ ፣ ቀበሌ 08 |
179/21/83
|
282.83
|
የመኖሪያ ቤት
|
2,100,725.59 |
26/12/2018 ዓ.ም. 4:00-5:00 ጠዋት
|
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት
|
||||
|
የሰሌዳ ቁጥር |
ሞተር ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
የንብረቱ አይነት |
የሥሪት ዘመን |
|||||
|
1 |
ሞላ አላምረው |
ተበዳሪው |
አአ-02-B75907 |
LJO*18L5112007*
|
LZWADAGA6MB005319
|
ቼቭሮሌት አውቶሞቢል |
2020 |
3,392,592.50
|
11/12/2018 ዓ.ም. 3:00-4፡00 ጠዋት |
በመሆኑም፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
- ከተ.ቁ 1-14የተዘረዘሩ ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ነው፤ በተራ ቁጥር 15 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ዉስጥ፣ በተራ ቁጥር 16 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰላ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ነው።
- የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
- ከመኖሪያ ቤቶች በስተቀር ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
- የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።
- ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።
- በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
- ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ( ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም:: ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
- ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 113-0508 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-09-03
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-09-03 16:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Aug 02, 2026)
- Posted at: 2026-08-03T14:55:57.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com