Property and building foreclosure
የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ሐምሌ 19/2018 በአቶ በሃይሉ ደምሴ ተድላ ስም ያወጣውን ጨረታ ማስታወቂያ ላይ የጨረታ መነሻ ዋጋ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል
Property and building foreclosureHouse and Building SaleSales, Disposals and Foreclosure
Addis Ababa
Description
የእርማት ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር እሑድ ሐምሌ 19,2018 በወጣው የጋዜጣው እትም ለመጀመሪያና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በጋዜጣው ቅጽ 31 ቁጥር 2738 በክፍል -1 ገጽ 47 ላይ ማውጣቱ ይታወቃል። በመሆኑም በሐራጅ ማስታወቂው በተ.ቁ 2 ላይ የተቀመጡት በንብረት አስያዥ አቶ በሃይሉ ደምሴ ተድላ ስም በካርታ ቁጥር K15-6-142-474-4899-02 የተመዘገበው G+2+T መኖሪያ ቤት የጨረታ መነሻ ዋጋ 5,187,095.14 ተብሎ የወጣው 15,187,095.14 ተብሎ ተስተካክሎ አንዲነበብ እናሳውቃለን።
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፦
https://tender.2merkato.com/tenders/6a673c190a538a83de000001
Tender details
- Deadline: 2026-09-01
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው ቀን ይለያያል
- Bid opening: 2026-09-01 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው ቀን ይለያያል
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Cooperative Bank of Oromia S.C.
- Buyer address: Dembel City Center
- Published on: Reporter (Aug 02, 2026)
- Posted at: 2026-08-03T15:51:37.000Z
- Buyer website: https://coopbankoromia.com.et/