Stationery and office consumables

በድሬዳዋ አስተዳደር ጎሮ ጤና ጠቢያ 2019 ዓ.ም. በጀት አመት የፅህፈት እቃ እና የፅዳት ዕቃ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በድሬዳዋ አስተዳደር ጎሮ ጤና ጠቢያ 2019 ዓ.ም. በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎችን ለመፈፀም አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታው እንድሳተፉ ይጋብዛል

ከዚሁ መሰረት በጨረታው ላይ ለመክፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች ፡፡

  • 1ተኛ ሎት የፅፈት ዕቃ ፡
  • 2ተኛ የፅዳት ዕቃ

1.1 ተጫራቾች በዘረፍ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ በተጨማሪ እስቴ ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

1.2 በመንግስት ግዥ አቅራቢ የተመዘገቡና የተመዘገቡበትን ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣

1.3 ተጫራቾች የታክስ መለያ ቁጥር (TIN No) ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

1.4 ተጫራቾ የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሠዓት ለ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 400.00 በመክፈል በጎሮ ጤና ጣቢያ በግዥ/ፋ/ን/አስ/ድ የሥራ ሂደት ቢሮ አንደኛ ፎቅ በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

1.5 መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 3000/ሶስት ሺ ብር/ በባንክ በተመሰከረለት CPO ወይም (BL BOND) በጨረታው ኦርጅናል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

1.6 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቬሎኘ በማድረግ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሠነድ መቀበያ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

1.7 የጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት ቀን ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት ከቆየ በኃላ በ16ኛው ቀን ጠዋት 2፡30 እስከ 4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡

1.8 የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ በፁሁፍ እንደተገለጸለት አስፈላጊውን የጨረታ ውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከጤና ጣቢያው ጋር ውል መፈራረም አለበት፡፡ይህ ባይፈፀም የጨረታ አሸናፊነቱን በመሰረዝ ለጨረታ ማስከበሪያ ያሲያዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡

1.9 ተጫራቾች ሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን እና ፊርማቸውን እንዲሁም የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

ማሳሰቢያ፡- ጤና ጣቢያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማስረጃ፡- በድሬዳዋ አስተዳደር ጎሮ ጤና ጣቢያ
 መደወል ይቻላል።025 2111 756 (0910595 368)


Tender details

  • Deadline: 2026-08-14
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-08-15 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ በ16ኛው ቀን ጠዋት 2፡30 እስከ 4፡00
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: Dire Dawa Administration Goro Health Post
  • Bid bond: 3000 (ሶስት ሺ ብር)
  • Bid document price: 400 (አራት መቶ ብር)
  • Published on: Melekite Dire (Jul 29, 2026)
  • Posted at: 2026-08-04T06:59:24.000Z
← Back to all tenders