Stationery and office consumables
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ት/ት/ጽ/ቤት የጠመንጃ ያዥ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ፣ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና የጥገና ስራዎች መግዛት ይፈልጋል
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ት/ት/ጽ/ቤት የጠመንጃ ያዥ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ፣ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
- አላቂ የፅዳት ዕቃዎች
- አላቂ የት/ት መረጃ መሳሪያዎች
- የሰራተኞች የደንብ ልብስ
- የጥገና ስራዎች
1.የተጨማሪ እሴት ታክስ / ቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸ ው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸ ውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸ ው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
4 የጨረታ ማስረከቢያ 5000 (አምስት ሽህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
5 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናቶች በጠመንጃያዥ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 02 በግንባር በመቅረብ መግዛት ይችላሉ::
6. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዕቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ 1 ቀን በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
7. ተጫራቾች ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ፡፡
8. ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ተዘግቶ/ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ከሆነ/ በሚቀጥለው ስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በትምህርት ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ይከፈታል።
9 . አሸናፊዎች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች ትምህርት ቤቱ ግማጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
10. ትምህርት ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
11. የተሰረዘ የተደለዘ ግልፅነት የሌለው ጨረታ ሰነድ ውድቅ ይሆናል፡፡
12. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመጫረቻ ሰነድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
ለበለጠ መረጃ ሰልክ ቁጥር 0114-703882
አድራሻ ደብረዘይት መንገድ በጠመንጃ ያዥ ንግድ ባንክ ፊትለፊት በእምነት ሬስቶራንት ጀርባ 200ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
ስልክ ቁጥር [Lakk Bilb./PHONE.N
0114661301
ፖስታ ሳ/ቁጥር/ Saanduqa poosxaa /Po.BOX
100768 [email protected]
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ት/ት/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-13
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡00
- Bid opening: 2026-08-14 12:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ተዘግቶ/ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ከሆነ/ በሚቀጥለው ስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Temenja Yaj Kindergarten & Elementary School
- Bid bond: 5000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 03, 2026)
- Posted at: 2026-08-04T07:06:55.000Z