Office furniture
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት የፀሐይ ጮራ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር 001/2019
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት የፀሐይጮራቅ አንደኛ አንደኛና/መ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በመደበኛ በጀት በድጎማ በጀት እና በውስጥ ገቢ የሰራተኞች ሻይ ክበብ እና የሰራተኞች ጥቅማጥቅም
- ሎት1. የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ማሰፊያ
- ሎት2. አላቂ የቢሮ እቃዎች ፣
- ሎት3. ህትመት
- ሎት4. አላቂ የህክምና እቃዎች
- ሎት5. አላቂ የትምህርት እቃዎች
- ሎት6. አላቂ የፅዳት እቃዎች
- ሎት7. ለማሽነሪ ጥገናዎች
- ሎት8. ጥገና እና የጥገና እቃዎች
- ሎት9.ትራንስፖርት
- ሎት 10. ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
- በመንግንስት ግዥ ኤጀንሲ በእቃ አቅራቢነት የተመዘገበ ኮፒ ማቅረብ የሚችል
- የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ስለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን ከግዥከፍል መውሰድ ይችላሉ ፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ መግልጽ መሙላት አለባቸው
- ተጫራቾ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማስከበሪያ ለሚወድደሩበት ጠቅላላ ዋጋ ብር በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች የሚሰጥ ሆኖ በተረጋገጠክፍ ያሲፒኦ (cpo) ማስያዝ አለባቸው፡፡ ሎት1 የደንብልብስ እና የደንብ ልብስ ማሰፊያ፡-36,000፡-ሎት2፡-አላቂ የቢሮ እቃዎች፡-10,552.66 ሎት3፡- ህትመት 1,400 ሎት4፡ አላቂ የህክምና እቃዎች፡-20,000 ሎት 5፡አላቂ የትምህርት እቃዎች፡ 14,000 ሎት6፡ አላቂ የፅዳት እቃዎች ፡-34,000 ሎት 7፡- ማሽነሪ ጥገና 1,000 ሎት 8፡ጥገና እና የጥገና እቃዎች ሎት 9፡- ጭነት-6000 ሎት10፡ ቋሚእቃዎች-14,095.80
- ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ናሙና ያላቀረቡ ተጫራቾች ከጨረታው ይሰረዛሉ፤ ናሙና ለማይቀርብላቸው እቃዎች በቀረበው የዕቃ መግለጫ(specification) መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- አነስተኛ እና ጥቃቅን አቅራቢዎች እናበረታታለን ከሚመለከተው አካል በትምህርት ቤቱ ስም የተፃፈ አምራች መሆናቸውን የሚገልጽ ዋስትናውን የሚወስድ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውንና ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በግዥ ከፍል በሚገኘው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
- ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት በ10ኛው የስራቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ11ኛው ቀን በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፋይናንስ ቢሮ 19 ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራቀን በተገለፀው ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ሲያሸንፉ ከአሸነፋ በጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪ ያማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- በጨረታ አሸናፊው ድርጅት ውል ከፈረሙበት ቀንጀምሮባሉት በ10ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን እቃ ማንኛውንም የትራንስፖርት ወጭ በራሳቸው ትራንስፖርት ት/ቤቱ ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
- ት/ቤቱ እንደ አስፈላጊነቱ ከውል በፊት የእቃው ብዛት 20% የመጨመር ወይም 20% የመቀነስ መብት አለው፡፡
- ተጫራቾች የቤት ኪራይ እና የመብራት የውሃ ፍጆታ ከምጣድ እና ከተለያዩ ማሽኖች በስተቀር የማትከፍሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡
አድራሻ፡-6ኪሎ ከመነን ት/ቤት ከፍ ብሎ ወደ ሽሮ ሜዳ በሚወስደው መንገድ
ከወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት ፊትለፊት ይገኛል፡፡
ስልክቁጥር፡ 011-126-09-75 ወይም 011-126 85 011-126-8508/011268794
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 3
ት/ጽ/ቤት የፀሐይጮራ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-13
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት በ10ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-14 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት በ11ኛው የስራ ቀን 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የፀሐይጮራ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 100.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 03, 2026)
- Posted at: 2026-08-04T07:43:33.000Z