Stationery and office consumables

በኢሉ-አባቦር ዞን የዶረኒ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማሰታወቂያ

በኢሉ አባቦር ዞን ዶረኒ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚክ ትብብር ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፡

  1. የጽህፈት መሳሪያ
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. የህንፃ መሳሪያ መሳሪያ
  4. ፈርኒቸር
  5. የደምብ ልብስ
  6. የጭነትና የህዝብ መኪና በኮንትራት ለማስጫን
  7. የመኪናና የሞተር ጎማዎች ከነ ከለመዳሪ
  8. የተለያዩ ህትመቶች
  9. የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች
  10. ለዶረኒ ወረዳ ህንፃ ግንባታ (መስፈርቱን ማሟላት የሚችል) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኃል፡፡

1. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው ግብር የከፈለና ማስረጃ አያይዞ ማቅረብ የሚችል ፤

2. የቫት ተመዝጋቢ የሆነና 7.5 % ለወረዳው ቆርጦ የሚያስቀር ፤

3. ተጫራቹ ጨረታውን ካሸነፈ የገዥውን ሙሉ ሂሳብ 10% ለጨረታ ማስከበርያ CPO ባንክ አሰርተው ማቅረብ የሚችል፣

4. ከ 20,000 (ሃያ ሺህ ብር ) በላይ ለሆነ ግዥ TOT (3%) ለመቁረጥ ፈቃደኛ የሆነ፤

5. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ፤

6. በሌላ ተጫራቾች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም ፤

7. የዕቃው በዛት ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል ፤

8. ማንኛውም ተጫራች ከሀገር ገበያ ውጪ ጨምሮ ካቀረበ ውድድሩ ተቀባይነት አይኖረውም፤ወይም ከጨረታው የሚሰረዝ ይሆናል፡፡

9. ጨረታውን ያሸነፈው ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች እስከ ዶረኒ ወረዳ ገንዘብና ኢ/ል/ ትብብር ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት ፤

10. ጨረታውን ያሸነፈው አካል ለእያንዳንዱ ዕቃ ናሙና ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት ፤

11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤

12. ከተራ ቁጥር 1-11 የተጠቀሱትን መስፈርቶች የማያሟሉ በጨረታው መሳተፍ የለባቸውም፤

ይህ የጨረታ ማስታውቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15(አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16(በአስራ ስድስተኛው) ቀን በዶረኒ ወረዳ ገንዝብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ፖስታው ታሽጎ በ 8፡00 ተጫራቾቹ በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ካልተገኙም ሰነዱ ሕጋዊነቱን የጠበቀ ከሆነ ተጫራቾች ባይገኙም በግዥ መምሪያ 02/2004 አንቀጽ 18.18 (ለ) መሰረት ይፈፀማል፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቀጥር፡-0917276787/0913308131
የዶረኒ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-19
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታውቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15(አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16(በአስራ ስድስተኛው) ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-19 14:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታውቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15(አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16(በአስራ ስድስተኛው) ቀን 8፡00 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Doreni District Finance and Economic Development Office
  • Published on: Addis Zemen (Aug 04, 2026)
  • Posted at: 2026-08-04T07:47:00.000Z
← Back to all tenders