Property and building foreclosure
የባ/ዳርና አካ/ከፍ/ፍ/ቤት ስፋቱ 300 ካ.ሜ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Property and building foreclosureHouse and Building ForeclosureSales, Disposals and Foreclosure
Amhara
Description
የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈጻጸም ከሳሽ አወቀ ከፌ (13 ሰዎች) እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ገ/ስላሴ አሻግሬ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በአፈጻጸም ተከሳሽ በገ/ስላሴ አሻግሬ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በካርታ ቁጥር 28/64/02 በአዋሳኝ የቦታ ቁጥር 153 G+1 ስፋቱ 300 ካ.ሜ
|
በምስራቅ |
በምዕራብ |
በሰሜን |
በደቡብ |
ካ.ሜ |
ግምቱ |
|
ክፍት ቦታ |
መንገድ |
154 ቁጥር |
152 ቁጥር |
300 |
6,785,456 |
አባይ ራስ ሪልስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር በባህር ዳር ከተማ ዘንዘልማ ቀበሌ ክልል ውስጥ የሚገኘውን መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን ቤት ንብረት መነሻ ዋጋው ብር ስድስት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሰማኒያ አምስት ሺህ አራት መቶ ሃምሳ ስድስት ብር ሆኖ ነሃሴ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የመጨረሻ አሸናፊው ያሸነፈበትን 1/4ኛውን ወዲያውኑ በሞ/85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሳውቃል፡፡
የባ/ዳርና አካ/ከፍ/ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-29
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-08-29 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Bahir Dar and Surrounding High Court
- Published on: Addis Zemen (Aug 03, 2026)
- Posted at: 2026-08-04T08:07:38.000Z