Property and building foreclosure

የዳንግላ ወረዳ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ የጋሹና ሆቴል የሚጣል እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ሙሉ አባይ 3 ሰዎች መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ፤ በዳንግላ ከተማ ቀበሌ 05 የሚገኘውና በአፈ ተከሳሽ በወ/ሮ ሙሉ አባይ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው የመኖሪያ ቤት፣ በሰሜን የቦታ ቁጥር 101 ፣በምስራቅ እና በደቡብ መንገድ እንዲሁም በምዕራብ የቦታ ቁጥር 106 መካከል ተዋስኖ የሚገኘውና ተከሳሽ ያለባቸውን ገንዘብ ባለመክፈላቸው ምክንያት በመነሻ ዋጋ ብር 5‚669‚237.90 (አምሰት ሚሊዩን ስድስት መቶ ስልሳ ዘጠኝ ሽህ ሁለት መቶ ሰላሳ ሰባት ብር ከዘጠና ሳንቲም) በጨረታ ይሸጣል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ለ30 ቀናት ቆይቶ፤ ነሐሴ 12/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ጨረታው ስለሚካሄድ  መጫረት የምትፈልጉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የዳንግላ ወረዳ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-18
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-08-18 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Dangila Woreda Court
  • Published on: Be'kur (Aug 03, 2026)
  • Posted at: 2026-08-04T08:11:15.000Z
← Back to all tenders