Property and building foreclosure

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ እንጅባራ ባጃጅ ተራ እቁብ ማህበር ሰብሳቢ አይሸሽም አሰጋ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አብርሃም ጥላሁን መካከል  ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ፤ እንጅባራ ከተማ፣ ቀበሌ 05፣ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ 013፣ በምስራቅ 009፣ እንዲሁም በምዕራብ 007 የሚያዋስነው እና በአቶ ደስታው ደምለው አለማየሁ ስም የተመዘገበ ቤት በመነሻ ዋጋ 2‚694‚056 (ሁለት ሚሊዬን ስድስት መቶ ዘጠና አራት ሺህ ሀምሳ ስድስት ብር) ስለሚሸጥ የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ከሐምሌ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ነሐሴ 27/2018 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ 30 ቀናት በጋዜጣ ታትሞ ቆይቶ ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡30 ይሸጣል፡፡ ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ኛውን በሲፒኦ አስይዛችሁ እንድትቀርቡ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-03
  • Bid closing time: 11:30
  • Bid opening: 2026-09-03 11:30
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Banja Woreda Court
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Be'kur (Aug 03, 2026)
  • Posted at: 2026-08-04T08:13:21.000Z
← Back to all tenders