Property and building foreclosure

ስፋቱ 440 ካሬ ሜትር የሆነ ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የውሳኔ ባለመብት፡- ጋሻ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር እና የውሳኔ ባለእዳ፡- አቶ መኮንን ተፈራ መካከል ያለውን የውሳኔ አፈፃፀም ከርክር አስመልክቶ የፍርድ አፈፃፀም ከሳሽ ስም ባለው የመኖሪያ ቤት በምስራቅ- አላሚሸት ሚህርካ፣ በምዕራብ- ማስፍን ያሺ፤ በሰሜን መንገድ እና በደቡብ-ሙላት ዘውዴ አዋሳኝ የሆነ፣ ስፋቱ 440 ካሬ ሜትር የሆነ መሬት ላይ አርፎ በአቶ መኮንን ተፈራ ስም በካርታ ቁጥር 129 በቀን 22/03/2012 ተጽፎ የተመዘገበ እና የሚታወቅ በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ጨለለቃ ክፍለ ከተማ ኪሎሌ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት የሚፈልግ ሰው አካል የመነሻ ዋጋ ግምት ብር 1,252,491.22 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሃምሳ ሁለት ሺህ አራት መቶ ዘጠና አንድ ከ 22) ሆኖ በግልጽ ውድድር ስለሚሸጥ ለመግዛት የሚፈልግ አካል በ28/12/2018 ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡00 ሰዓት በግልጽ ጨረታ ኮሚቴው የሚሽጥ በመሆኑ ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ በመገኘት እንዲገዙ የጨረታ አሸናፊው በCPO 25% ወዲያውኑ ማስያዝ እንዳለበት የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዟል።

የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ችሎት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-03
  • Bid closing time: 08:30
  • Bid opening: 2026-09-03 08:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Bishoftu Higher Court
  • Published on: Addis Zemen (Aug 04, 2026)
  • Posted at: 2026-08-04T08:44:35.000Z
← Back to all tenders