Property and building foreclosure

የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ


በአፈ/ከሳሽ ጥበቡ ሁነኛው እና በአፈ/ተከሳሾች 1. አብዱ ሙሀመድ፣ 2.መሀመድ ሁሴን መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክርክር ጉዳይ፤ በባሕር ዳር ከተማ፤ በዳግማዊ ምኒሊክ ክ/ከተማ የሚገኝ፤ በሙሀመድ ሁሴን ስም የተመዘገበ፣ በምስራቅ አለማየሁ ታኮ፣ በምእራብ እንግዳየሁ ስንሻው፣ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ መኖሪያ ቤት መካከል ተዋስኖ የሚገኘውና 250 ካ.ሜ የሆነ ቤት፤ በመነሻ ዋጋ ብር 10‚059‚917 (አስር ሚሊዩን ሃምሳ ዘጠኝ ሽህ ዘጠኝ መቶ አስራ ሰባት) ብር ነሐሴ 21/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ስለሚሸጥ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን


የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-27
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-08-27 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Bahir Dar City Woreda Court
  • Published on: Be'kur (Aug 03, 2026)
  • Posted at: 2026-08-04T08:46:51.000Z
← Back to all tenders