Property and building foreclosure

የቦታው ስፋት 200 ካ.ሜ. የሆነ የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

ተቁ

የተበዳሪው ስም

 

የንብረአስያዥ ስም

 

አበዳሪው ቅርጫፍ

 

ለጨረታው የቀረበው ንብረት መግለጫ

የጨረታው መነሻ ዋጋ

 

ጨረታው የሚከናወንበት

ጨረታው የወጣው

 

አገልግሎቱ

የሚገኝበት አድራሻ

የካርታ ቁጥር

የቦታው ስፋት

ቦታ

ቀን

ሰዓት

 

1

አቶ ካሳው መንጌ ደምሴ

 

አቶ ካሳው መንጌ ደምሴ

 

ሰፈነ ሰላም

መኖሪያ

/ዳር ከተማ አየር ጤና ቀበሌ

44113/10

200 ካ.ሜ.

12,271,400

ፀደይ ባንክ /ዳር ዲስትሪክት የስብሰባ አዳራሽ

ነሐሴ 29/2018 .

 

ከጠዋቱ 300 እስከ 600

ለመጀመሪያ ጊዜ

 


የሐራጁ ደንቦች፡-

  1. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታዉን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን ወይም 25 በመቶ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ በፀደይ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
  2. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች የጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰዉ ብቻ ነዉ።
  3. አሸናፊዉ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ዉስጥ ቀሪዉን ገንዘብ አጠናቅቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን የሐራጁ ዉጤት ተሰርዞ በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል። ለተሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።
  4. የሐራጁ አሸናፊ ወይም ገዥ ከሚገዛዉ ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸዉንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን የሊዝ ክፍያን ጨምሮ፣ ግብር፣ በዋጋዉ ላይ የሚጨመር እሴት ታክስም ካለ ከስም ማዛወሪያ ጋር የተገናኙ ክፍያዎች እና ሌሎች በህግ ገዥ እንዲከፍላቸዉ የተወሰኑ ማናቸዉንም ክፍያዎች ይከፍላል።
  5. ተጫራቾች በሐራጁ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ የቀበሌ፣ ፖስፖርት ወይም ብሔራዊ መታወቂያ መያዝ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የህግ ሰዉነት የተሰጣቸዉ አካላት ከሆኑ ደግሞ ህጋዊ ሰዉነት ያገኙበትን ዋና የምዝገባ ምስክር ወረቀትና ሐራጁን ለመሳተፍ የቀረበዉ ግለሰብ ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫ ምዝገባ ጽ/ቤት የፀደቀ መመስረቻ ጽሁፍ፣ ቃለ ጉባዔ፣ ወይም መተዳዳሪያ ደንብ ወይም የወክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት።
  6. ንብረቱ በገዥዉ ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተዉ መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
  7. ለሐራጁ የቀረበዉን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ማንኛዉም ተጫራች ከአበዳሪ ቅርንጫፍ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ።
  8. ጨረታዉ በሰንጠረዥ ላይ በተጠቀሰዉ ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሉ እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል። ነገር ግን ተበዳሪዉም ሆነ ንብረት አስያዥ ባይገኙም ጨረታዉ በሌለበት ይካሄዳል።
  9. ንብረቱን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ (ድርጅት) የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ካጠናቀቀ በኋላ ባንኩ በሚያስቀምጠዉ ቀናት ዉስጥ ንብረቶቹን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰዉ ጊዜ ዉስጥ ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ሀላፊነት አይወስድም። ገዥ በተጠቀሰዉ ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ገዥ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
  10. በወንድ ስም የተጠቀሰዉ አንቀጽ ለሴትና ህጋዊ ሰዉነት ላላቸዉ ድርጅቶችም ያገለግላል። ቤትና ቦታዉ በሌላ ዕዳ በፍ/ቤት እግድ ያለበት ቢሆንም በባንኩ ባንክኩ እግዱን አስነስቶ ስመ ንብረት ለገዥ ያዛውራል።
  11. ባንኩ በማንኛዉም ጊዜ እና ምክንያት ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
  12. ለበለጠ መረጃ ፀደይ ባንክ ባሕር ዳር ዲስትሪክት ዘወትር በስራ ሰዓት በአካል እየቀረቡ መጠየቅ ይችላሉ።

ፀደይ ባንክ ባሕር ዳር ዲስትሪክት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-04
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-09-04 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Tsedey Bank S.C.
  • Buyer address: Legahar Orda Building, 8th Floor room No-804
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Be'kur (Aug 03, 2026)
  • Posted at: 2026-08-04T09:09:40.000Z
← Back to all tenders