Property and building foreclosure
ፀደይ ባንክ አ.ማ. የደብረታቦር ዲስትሪክት ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች ባሉበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የፀደይ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሰረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ በዝርዝር የተጠቀሱትን ቤቶች ባሉበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ሀ. በጨረታ የሚሸጡትን ንብረቶች ዝርዝር መግለጫ
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታው የቀረበው የንብረት አይነት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት ክ/ከተማ/ ቀበሌ |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ቁጥር |
የቦታው ስፋት በካ/ሜ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታው ቀን ሰዓት እና ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ |
ጨረታው የወጣው |
|
1 |
አቶ ቢራራ አየነው መላሽ እና ወ/ሮ ቤተልሄም ሙላት እንደሻው |
ቢራራ አየነው መላሽ |
የመኖሪያ ቤት G+0 |
ፈርጥ ቅርንጫፍ |
ደ/ታቦር ከተማ ቀበሌ 04 |
8.2/49/340/15 |
150 |
3,023,061.07 |
በ29/12/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት ደ/ታቦር ከተማ ውስጥ በሚገኘው ፍርጥ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ |
የመጀመሪያ |
|
2 |
አቶ አየነው ተሾመ ጎበዜ እና ወ/ሮ አይናለም ደሴ |
አየነው ተሾመ ጎበዜ |
የመኖሪያ ቤት G+0 |
መሎ ቅርንጫፍ |
ደ/ታቦር ከተማ ቀበሌ 02 |
8.2/347/590/2010 |
200 |
4,084,903.81 |
በ29/12/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት ደ/ታቦር ከተማ ውስጥ በሚገኘው ፍርጥ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ |
የመጀመሪያ |
|
3 |
ወ/ሮ አንጓች ደሳለኝ እና አቶ ባንታየሁ ምስጋናው |
አቶ ባንታየሁ ምስጋናው |
የመኖሪያ ቤት G+0 |
መሎ ቅርንጫፍ |
ደ/ታቦር ከተማ ቀበሌ 05 |
8.2/1156/14 |
150 |
2,679,081.45 |
በ29/12/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት ደ/ታቦር ከተማ ውስጥ በሚገኘው ፍርጥ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ |
የመጀመሪያ |
|
4 |
አቶ ሳሙኤል መሳይ ታረቀኝ |
አቶ ሳሙኤል መሳይ ታረቀኝ |
የመኖሪያ ቤት G+0 |
ክምር ድንጋይ ቅርንጫፍ |
ክምር ድንጋይ ከተማ |
738/09/የሳ/149 |
400 |
2,614,759.56 |
በ29/12/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት ክምር ድንጋይ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የክምር ድንጋይ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ |
የመጀመሪያ |
ለ. የጨረታ ቅድመ ሁኔታዎችና ግዴታዎች
1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን ማስከበሪያ ዋጋ በፀደይ ባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ/ በአበዳሪ ቅርንጫፎች ስም አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት እለት አሰርተው ይዘው መቅርብ ይኖርባቸዋል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ከጨረታው መጠናቀቅ በኋላ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን፤ ሰዓት እና ቦታ ባለዕዳዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል፡፡ ታዛቢዎች እና ባለእዳዎቹ ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
3. የተጫራቾች ምዝገባ ከሃራጅ መዝጊያ ሰዓት ከ5 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ የጨረታ ማጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ ይህ እስኪለይ ድረስ ጨረታዉ የሚቀጥል ይሆናል።
4. በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታውን ማሸነፉን የሚገልፅ ደብዳቤ ከባንኩ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
5. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በፅሁፍ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበት ዋጋ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% ጨምሮ በ10 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ መክፈል/ገቢ/ ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ገንዘቡን አጠቃሉ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ያስያዘው ሲ.ፒ.ኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሜ ለሃራጅሲቀርብ ለሚፈጠረው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።
6. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ስመ ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ የሊዝ ክፍያ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ እና ማናቸውም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀዉን ክፍያ ይከፍላል፡፡ ንብረቱ ለገዥው እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስት አካል ደብዳቤ ይፅፋል።
7. ውዝፍ የሊዝ ከፍያን በተመለከተ ከእዳ ተመላሽ ብር ካለ የሚከፈል ሲሆን ተመላሽ/ትርፍ/ ገንዘብ ከሌለ ግን የንብረቱ የጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያውን ሙሉ በሙሉ የሚከፍል ይሆናል። ለቀረው የሊዝ ክፍያ ግን የጨረታው አሸናፊ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር እንዲዋዋል ይደረጋል።
8. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ በባንኩ አማካኝነት ለማየትና ለመጎብኘት ይችላሉ።
9. ባንኩ የተሸለ አማረጭ ካገኘ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ፡- 058 441 2266 ፣ 058 141 6497 ፣ 058 441 1172 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
ፀደይ ባንክ አ.ማ ደብረታቦር ዲስትሪክት
Tender details
- Deadline: 2026-09-04
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-09-04 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Tsedey Bank S.C.
- Buyer address: Legahar Orda Building, 8th Floor room No-804
- Published on: Addis Zemen (Aug 04, 2026)
- Posted at: 2026-08-04T11:15:17.000Z