Property and building foreclosure
ኦሞ ባንክ አ.ማ. ወራቤ ዲስትሪክት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሽጣል
Description
አንደኛ ዙር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ኦሞ ባንክ አ.ማ ወራቤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፤ 98/90 እና 592/2008 በተሰጠው ስልጣን መስረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሽጣል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር |
የጨረታው ቀንና ሰአት |
ጨረታው የወጣው |
||||
|
ከተማ/ ወረዳ |
ቀበሌ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ |
ቀን |
ሰዓት |
ለመጀመሪያ ዙር/ጊዜ/ ነው |
||||||
|
1 |
አቶ ሸረፋ ሱሌ |
አቶ ሸረፋ ሱሌ |
መኖሪያ ቤት |
ስልጢ አባያ |
ም/ስልጢ |
ገርቢበር- 01 |
ገ.ከ.ማ.12759 |
52.8 ካሬ |
650,881.6 |
28/12/2018 ዓ.ም |
3፡00-4፡00 |
ለመጀመሪያ ዙር/ጊዜ/ ነው |
|
2 |
አቶ ሸውሞሎ ሰማን |
አቶ ሳሞሎ ሸማን |
የንግድ ቤት |
ስልጢ አባያ |
ም/ስልጢ |
ገርቢበር- 01 |
ገ.ከ.ማ.16420 |
145 ካሬ |
1,481,184 |
28/12/2018 ዓ.ም |
4፡00-5፡00 |
ለመጀመሪያ ዙር/ጊዜ/ ነው |
|
3 |
አቶ ነስሬ ሱሌ |
አቶ ነስሬ ሱሌ |
መኖሪያ ቤት |
ስልጢ አባያ |
ም/ስልጢ |
ገርቢበር- 01 |
ገ.ከ.ማ- |
79.8 ካሬ |
486,286 |
28/12/2018 ዓ.ም |
8፡00-9፡00 |
ለመጀመሪያ ዙር/ጊዜ/ ነው |
|
4 |
አቶ አፍራኖ ሙክታር |
አቶ አፍራኖ ሙክታር |
መኖሪያ ቤት |
ስልጢ አባያ |
ም/ስልጢ |
ገርቢበር- 01 |
ገ.ከ.ማ..13717 |
131.76 |
1,123,349.9 |
28/12/2018 ዓ.ም |
9፡00-10፡00 |
ለመጀመሪያ ዙር/ጊዜ/ ነው |
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበረያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ይዘው መቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰአት ባለዕዳዎቹ ወይም ወኪሎቻቸው ታዛቢዎች በተገኙበት በቅደም ተከተላቸው መሰረት ለሃራጅ በወጣው መኖሪያ ቤት ፍት ለፍት ይካሄዳል።
- ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንክ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል።
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጨራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም።
- በባንኩ የብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማሰረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የባንኩን የብድር ዳይሮክቶሬት ማነጋገር ይችላል።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 046 212 5217 ዋና መ/ቤት ለወራቤ ዲስትሪክት ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
- ንብረቱ በገዥው ስም እንዲዘዋወር ባንኩ ለሚመለከተው የመንግስት አካል ድብዳቤ ይጽፋል።
- ባንኩ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ለመንግስት የሚከፈለውን አስፈላጊግብር፣ ተጨማሪ እሴትታክስ እና ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም ውዝፍ ክፍያ ይከፍላል።
ኦሞ ባንክ አ.ማ ወራቤ ዲስትሪክት
Tender details
- Deadline: 2026-09-03
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-09-03 16:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: OMO Bank S.C.
- Bid bond: 10%
- Published on: Addis Zemen (Aug 04, 2026)
- Posted at: 2026-08-04T11:18:04.000Z