Stationery and office consumables

ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ጎሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ጎሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፡ የቢሮ ዕቃዎች እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፈርኒቸሮች ሞተር ሳይክሎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፡ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችና፣ የግንባታ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ የጨረታውን ሰነድ በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።

1. ተጫራቾች በንግድ ዘርፉ የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውሰጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።

2. የጨረታው ሰነድ የተዘጋጀው በሎት ሲሆን ተጫራቾች የምትፈልጉትን ጨረታ ሰነድ ብቻ በመውሰድ መወዳድር ትችላላችሁ።

3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ጋራንቲ ወይም በCertified Payment Order (CPO) 5000(አምሰት ሺህ ብር) ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አሥራ አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ጎሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 በመቅረብ የማይመለሰ 500 /አምስት መቶ/ ብር በከፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።

5. የጨረታው ሳጥን በ20ኛው ቀን ማለትም ነሐሴ 21/2018 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጎሮ ወረዳ እስተዳደር ሁለገብ እዳራሽ ይከፈታል። ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸሁ ባይገኙም የጨረታው ሂደት ይቀጥላል።

6. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ የድርጅቱን ስምና አድራሻ እንዲሁም ሕጋዊ ማህተምና ፈርማ ማስፈር አለባቸው።

7. በአቅራቢዎች የሚቀርቡ ዕቃዎች ጥራታቸውንና ደረጃቸውን የጠበቁ መሆን አለባቸው።

8. በአቅራቢዎች የሚያቀርቡትን የዕቃ ዝርዝር ስምና የተመረተበትን ሀገርና ዘመን (Brand name) በዝርዝር ማቅረብ አለባቸው።

9, ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ አሪጅናልና ኮፒውን በታሸገ ኤንቬሎፕ አድርገው ማቅረብ አለባቸው።

10. የጨረታ አሸናፊ ከሚያቀርበው ዕቃ ላይ 10 % የውል ማስከበሪያ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርበታል።

11. ጨረታውን ያሸነፈ ድርጅት ያሸንፈበት ዕቃ በሙሉ በጎሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስ በመቅረብ ገቢ ማድረግ አለበት።

12. መሥሪያ ቤቱ ገቢ ለተደረገው ዕቃ ለአሸናፊው ድርጅት የጨረታውን ዋጋ ለመከፈል ግዴታ አለበት።

13. መሥሪያ ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር +251936973065/ +251921543321/+251113450133
ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የጎሮ ወረዳ
ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-27
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-08-27 10:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Goro Wereda Finance Economic Development cooperative Bureau
  • Bid bond: 5000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Aug 05, 2026)
  • Posted at: 2026-08-05T07:32:58.000Z
← Back to all tenders