Stationery and office consumables

የደ/ም/ኢ/ከ/መ/ደም ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት የእስቴሽነሪ፣ ፈርኒቸር እና የኤሌክትሮኒክስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የደ/ም/ኢ/ከ/መ/ደም ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች  

  • የእስቴሽነሪ፣
  •  ፋርኒቸር እና
  •  የኤሌክትሮኒክስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት

 ስለተፈለገ በጨረታው መሳተፍ የሚትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  1. ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልግ የታደሰ የንግድ ፋቃድ፣ የብቃት ማረጋገጫና የተሰማሩበት የስራ ዘርፍ የሚገልጽ የንግድ ፍቃድ ምዝገባ ያላቸውና የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ፣ የታደሰ ህጋዊ ሰውነት ያላቸው ከነሰነዱ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN NO) ያላቸው
  3. ተጫራቾች (የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት) ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት በቤንች ሼኮ ዞን ፋ/ኢ/መመሪያ በመቅረብ የማይመለስ 100// አንድ መቶ ብር/ መወስድ አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የሥራ ቀናት ውስጥ በቤንች ሼኮ ዞን ፋ/ኢ/መመሪያ በመቅረብ መግዛት አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ የእስተሽነሪ 20,000/ሀያ ሺህ ብር/ ፋርኒቸር 20,000/ሀያ ሺህ ብር/ የኤሌትሮንክስ 20,000/ሀያ ሺህ ብር/ ለእያንዳንዱ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
  • ተጫራቾች በእያንዳንዱ ፖስታ የሚወዳደሩበትን የድርጅቱ ስም፧ፊርማ፣የስራ ቦታ፣የድርጅቱን አድራሻ እና የተወካዩን ስልክ ቁጥር በመግለጽ መጻፍ አለበት ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ (ቴክኒካል እና ፋይናሻል) (ኦርጅናል) እና (2 ኮፒ )ተፈርሞበት በጥንቃቄ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ በጨረታው ማስታወቂያው ከተመለከተው የጊዜ ገደብ በፊት በቤንች ሼኮ ዞን ፋ/ኢ/መመሪያ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ገቢ ማድረግ አለባቸው፡፡
  • ጨረታው በማስታወቂያ በወጣ በ16ኛው ቀን ከጥዋቱ 3፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 3፡30 ሰዓት
  • ተጫራቾች ወይም ህጋዊ መኪሎቻቸው በተገኘበት ይከፈታል፡፡
  • የጨረታ መክፈቻ ቀን የእረፍት ቀን ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሌላ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በደ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መ በሞዕ/ኦሞ ዞን ቢሮ

ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-20
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid closing (note): ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጥዋቱ 3፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-20 09:30
  • Bid opening (note): ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጥዋቱ 3፡30 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: በደ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መ በሞዕ/ኦሞ ዞን ቢሮ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ጽ/ቤት
  • Bid bond: 20,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 05, 2026)
  • Posted at: 2026-08-05T07:35:58.000Z
← Back to all tenders