Disposal, scrap and surplus sales

ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ.የተ.ግ.ማህበር (ኖክ) ቃሊቲ መጋዘን፤ ዱከም ዴፖ እና ዋና መ/ቤት ውስጥ ያሉትን የተለያዩ ብዛት ያላቸውን ያገለገሉ የነዳጅ ማደያ ዕቃዎችን እና ሌሎች ዕቃዎችን ባሉበት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

ጉዳዩ፡- ጨረታን ይመለከታል።

ኩባንያችን ቃሊቲ መጋዘን፤ ዱከም ዴፖ እና ዋና መ/ቤት ውስጥ ያሉትን የተለያዩ ብዛት ያላቸውን ያገለገሉ የነዳጅ ማደያ ዕቃዎችን እና ሌሎች ዕቃዎችን ባሉበት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። የዕቃዎቹም ዝርዝር እንደሚከተለው ነው።

1.  ቃሊቲ መጋዝን

ተ.ቁ.

የዕቃው ዓይነት

ብዛት

የጨረታ ዋጋ ማስገቢያ ልኬት

1

Prime sign Monolithic

4

በኪሎ ግራም

2

Prime sign Flag one flag

5

በኪሎ ግራም

3

Light pole

4

በኪሎ ግራም

4

Pump Island-340cm

2

በኪሎ ግራም

5

Lube Shelf

16

በኪሎ ግራም

6

Sand Bucket (Small)

10

በኪሎ ግራም

7

Drum Stand

10

በኪሎ ግራም

8

Bulk Meter

2

በኪሎ ግራም

9

Manhole Cover-50 X 50

1

በኪሎ ግራም

10

Lube Sign Pole

6

በኪሎ ግራም

11

Canopy Fascia Panel 105*75cm(Corner)

9

በነጠላ

12

Canopy Acrylic Panel-285cm

25

በነጠላ

13

Canopy Acrylic Panels 160cm

37

በነጠላ

14

Spreaders

55

በነጠላ

15

Exit/Entrance Sign

20

በነጠላ

16

Car Wash Sign

1

በነጠላ

17

Product Spreader Column-3m

1

በኪሎ ግራም

18

Aluminum panel 150cm

15

በነጠላ

19

Fire Extinguisher(6kg)

42

በኪሎ ግራም

20

Oiler

1

በነጠላ

21

Advertising board

46

በኪሎ ግራም

22

Aluminum board partitions

58

በኪሎ ግራም

23

Aluminum doors

37

በነጠላ

24

Aluminum window

4

በነጠላ

25

Wooden door with frame

17

በነጠላ

26

Down lights

16

በነጠላ

27

UPS Battery 12V 120Am

116

በነጠላ

28

Unidentified Facial 100cm

3

በነጠላ

29

Unidentified Facial 220cm

15

በነጠላ

30

Canopy Acrylic Panels 100cm

2

በነጠላ

31

Fiber Corner facial

8

በነጠላ

32

Different kind of Metals

ጅምላ

በኪሎ ግራም

33

Broken aluminum

ጅምላ

በኪሎ ግራም

34

Fiber & Acrylic facial broken

ጅምላ

ባለበት በጥቅል

35

Glass different size

ጅምላ

ባለበት በጥቅል

36

Product hose different size

ጅምላ

ባለበት በጥቅል

37

Petrol chamber

4

በነጠላ

38

Lubber light holder different size

 159

በነጠላ

39

Toilet seat

20

በነጠላ

40

Aluminum duct

9

በነጠላ

41

U shape metal

ጅምላ

በኪሎ ግራም

42

Ladder shape metal

ጅምላ

በኪሎ ግራም

43

Water filter

5

በነጠላ

44

Tire different size

 32

በነጠላ

45

Roof lid (ቆርቆሮ) full size

ጅምላ

ባለበት በጥቅል

46

Roof lid (ቆርቆሮ) small size

ጅምላ

ባለበት በጥቅል

47

Computer monitor

65

በነጠላ

48

Computer system unit

80

በነጠላ

49

Printer

6

በነጠላ

50

Key board

64

በነጠላ

51

Mouse

40

በነጠላ

52

UPS backup

34

በነጠላ

53

Cartridge

ጅምላ

ባለበት በጥቅል

54

Data cable

ጅምላ

ባለበት በጥቅል

55

Spyrides Fuel Pump-1P2N 3/4''

7

በነጠላ

56

Spyrides pump 1P2N 1"Nozzle

3

በነጠላ

57

Spyrides Fuel Pump-1P1N

22

በነጠላ

58

Spyrides Fuel Pump 2P2N

3

በነጠላ

59

Gilbarco fuel pump 1P2N (JT1100GB)

2

በነጠላ

60

Gilbarco fuel pump 1P2N (JT1400GB)

3

በነጠላ

61

Gilbarco fuel pump 1P1N (JT1000GB)

1

በነጠላ

62

Gilbarco pump 1P2 N 40LPM

3

በነጠላ

63

Mepsan consumer pump 1P1N

2

በነጠላ

64

Mepsan Orion 111 1P 1N 40LPM

4

በነጠላ

65

Mepsan Orion 122 1P 2N 40LPM

9

በነጠላ

66

Mepsan Bigbang T122 1P 2N 40LPM

3

በነጠላ

67

Mepsan Orion 122 1P 2N 70LPM

11

በነጠላ

68

Mepsan Orion 122 2P 2N 70LPM

1

በነጠላ

69

Mepsan Retail Pump 70LPM ,1P1N

2

በነጠላ

70

Wayne Fuel Pump-1P2N

9

በነጠላ

71

Nuvo Pugone Fuel Pump-1P1N

3

በነጠላ

72

Nuvo Pugone 2P2N 1''

1

በነጠላ

73

Consumer pump-Gespasa

2

በነጠላ

74

IPT MT-7 SM Mech. consumer pump 70 LPM

14

በነጠላ

75

ISUZU Double cab Pick Up  (Made : Japan-ISUZU, Year : 2003 , Color: Golden , Mileage: 327,621 KM , Pay Load: 6.6 quintals, Fuel Type : Diesel , Engine Capacity: 2771CC)

1

ባለበት ሁኔታ

76

Piston compressor DKKD

1

በነጠላ

77

Generator 37.5 KVA

1

በነጠላ

78

Generator 28KVA

1

በነጠላ

79

Generator 17KVA

1

በነጠላ

80

Generator 15KVA

1

በነጠላ

2. ዱከም ዴፖ

ተ.ቁ.

የዕቃው ዓይነት

ብዛት

የጨረታ ዋጋ ማስገቢያ ልኬት

1

Canopy 6 leg full set

1

በኪሎ ግራም

2

Canopy Light fixture ( Mercury Lamp 125 W )

12

በነጠላ

3

Canopy light fixture ( Full set )

12

በነጠላ

4

Manhole cover  Frame

7

በኪሎ ግራም

5

Manhole cover  ( Small size )

11

በኪሎ ግራም

6

Manhole cover (Metal)

5

በኪሎ ግራም

7

ID Sign

1

በኪሎ ግራም

8

Exit sign

1

በኪሎ ግራም

9

Entrance sign

1

በኪሎ ግራም

10

Flag type ID sign

3

በኪሎ ግራም

11

Monolithic type ID sign

5

በኪሎ ግራም

12

Spreader column

3

በኪሎ ግራም

13

Truss Metal

75

በኪሎ ግራም

14

Truss Metal

24

በኪሎ ግራም

15

RHS ( 60*60" )

37

በኪሎ ግራም

16

RHS ( 40*40" )

158

በኪሎ ግራም

17

RHS (100*100")

2

በኪሎ ግራም

18

RHS ( 30*30")

3

በኪሎ ግራም

19

RHS  50*50

36

በኪሎ ግራም

20

Lamps

20

በነጠላ

21

Roof gutter

18

በኪሎ ግራም

22

 Sheet metal

34

በነጠላ

23

Sheet metal 40*70

1

በነጠላ

24

Straight ( Tapela /Sign )

7

በኪሎ ግራም

25

Sand Barrel

10

በኪሎ ግራም

26

Spreader box

19

በነጠላ

27

Ega roof sheet metal

179

በነጠላ

28

Ega sheet (Normal)

29

በነጠላ

29

Kolomo

29

በኪሎ ግራም

30

Facia with Noc Letter

2

በነጠላ

31

Facia

30

በነጠላ

32

Angle Metal

8

በኪሎ ግራም

33

H- Shape angle metal

4

በኪሎ ግራም

34

Aluminum door

8

በነጠላ

35

Wooden Door

10

በነጠላ

36

NOC mart sign

4

በነጠላ

37

NOC Letters

2

በነጠላ

38

Roof ega sheet metal

240

በነጠላ

39

Aluminum cladding

20

በኪሎ ግራም

40

Metal window with glass & frame

10

በነጠላ

41

Drum stand

6

በኪሎ ግራም

42

Lube shelf

11

በኪሎ ግራም

43

Metal door

6

በኪሎ ግራም

44

Aluminum window glass & frame

13

በነጠላ

45

Aluminum window without glass

11

በነጠላ

46

Clear glass (Normal Glass)

72

በነጠላ

47

Hand wash

3

በነጠላ

48

Soft holder

3

በነጠላ

49

WC (Toilet seat)

5

በነጠላ

50

Urinal Toilet

1

በነጠላ

51

Hand wash basin

3

በነጠላ

52

Mica cover

8

በነጠላ

53

TV sign

9

በኪሎ ግራም

54

High beam

25

በኪሎ ግራም

55

Canopy Cornice frame

72

በኪሎ ግራም

56

Canopy ID sign column

6

በኪሎ ግራም

57

Canopy ID sign Facia

29

በነጠላ

58

Car lift (hoist)

2

በኪሎ ግራም

59

Light Pole & Light Pole Fixture

10

በኪሎ ግራም

60

Car wash Grill (Cast)

25

በኪሎ ግራም

61

Interceptor Grill

11

በኪሎ ግራም

62

Glass door - handle

9

በነጠላ

63

Glass door - key

5

በነጠላ

64

Glass door

4

በነጠላ

65

Tempered Glass big

12

በነጠላ

66

Tempered Glass small

5

በነጠላ

67

RHS Grill

4

በኪሎ ግራም

68

Aluminum plastic door (LTZ window and door)

7

በነጠላ

69

Metal Frame

27

በኪሎ ግራም

70

Canopy Leg (6 leg)

6

በኪሎ ግራም

71

Canopy truss 40*40

34

በኪሎ ግራም

72

Canopy frame big & Small

30

በኪሎ ግራም

73

Canopy ceiling

88

በኪሎ ግራም

74

Fire Extinguisher

4

በኪሎ ግራም

75

UPS Battery (used)

4

በነጠላ

76

UPS Backup (used)

8

በነጠላ

77

Bolt and Nut

500

በኪሎ ግራም

78

Computer monitor

3

በነጠላ

79

Computer system unit

1

በነጠላ

80

Keyboard

2

በነጠላ

81

RHS Steel 80*80

4

በኪሎ ግራም

82

Various Pipes

ጅምላ

በኪሎ ግራም

83

Various Pieces of Sheet Metal

ጅምላ

በኪሎ ግራም

84

Loading Arm Aluminum

2

በኪሎ ግራም

85

Sand Barrel

6

በኪሎ ግራም

86

Tanker Belt

17

በኪሎ ግራም

87

Advertisement Steel

1

በኪሎ ግራም

88

Submersible Pump (used)

1

በኪሎ ግራም

89

Compressor 150L (used)

2

በኪሎ ግራም

90

Generator ( used)

1

በነጠላ

91

Product Housing Filter (modified)

3

በኪሎ ግራም

92

Manual Weighing Balance

1

በኪሎ ግራም

93

GS Pipe 2" 12 Meter

1

በኪሎ ግራም

94

Fire Extinguisher Powder  50KG

1

በኪሎ ግራም

95

Fire Extinguisher water 9KG

1

በኪሎ ግራም

96

Relief Valve (Modified)

8

በኪሎ ግራም

97

Flanged gate valve 2"

6

በኪሎ ግራም

98

Flanged ball valve 1"

5

በኪሎ ግራም

99

Generator Battery ( used)

2

በነጠላ

100

Dispenser Pump

3

በነጠላ

101

LPG Cylinder damaged valves

ጅምላ

በኪሎ ግራም

102

LPG Cylinders (Segregated) 12kg

170

በኪሎ ግራም

103

LPG Cylinders (Segregated) 22kg

5

በኪሎ ግራም

104

Mechanical Duct of different size

383

አንድ ላይ በኪሎ ግራም

105

Vacuum dumper

72

106

Fan with duct

2

107

Glass partition accessories

139

አንድ ላይ በኪሎ ግራም

108

HPL Panel accessories

202

109

Ceiling frame

ጅምላ

110

wooden pipe support

ጅምላ

111

Insulation pipe

ጅምላ

ባለበት በጥቅል

112

Electric Conduit

ጅምላ

ባለበት በጥቅል

113

Electric wire & Data  cable

ጅምላ

በኪሎ ግራም

114

Ceiling panel different size

272

በጥቅል

115

ABS pipe

ጅምላ

ባለበት በጥቅል

116

Skirting

ጅምላ

ባለበት በጥቅል

117

Junction box

ጅምላ

ባለበት በጥቅል

3. ዋና መ/ቤት

ተ.ቁ.

የዕቃው ዓይነት

ብዛት

የጨረታ ዋጋ ማስገቢያ ልኬት

1

Glass door with handle – Big size

56

በነጠላ

2

Glass door with handle – Small size

25

በነጠላ

3

Tempered Glass – 2.67m x 1.60m size

12

በካሬ ሜትር

4

Tempered Glass – 2.67m x 1.20m size

23

በካሬ ሜትር

5

Tempered Glass – 2.67m x 1.10m size

10

በካሬ ሜትር

6

Tempered Glass – 2.67m x 0.97m size

6

በካሬ ሜትር

7

Tempered Glass – 2.67m x 0.87m size

5

በካሬ ሜትር

8

Tempered Glass – 2.67m x 0.68m size

4

በካሬ ሜትር

9

Tempered Glass – 1.20m x 0.50m size

43

በካሬ ሜትር

10

Tempered Glass – 1.05m x 0.70m size

4

በካሬ ሜትር

3. ዋና መ/ቤት

ተ.ቁ.

የዕቃው ዓይነት

ብዛት

የጨረታ ዋጋ ማስገቢያ ልኬት

1

Glass door with handle – Big size

56

በነጠላ

2

Glass door with handle – Small size

25

በነጠላ

3

Tempered Glass – 2.67m x 1.60m size

12

በካሬ ሜትር

4

Tempered Glass – 2.67m x 1.20m size

23

በካሬ ሜትር

5

Tempered Glass – 2.67m x 1.10m size

10

በካሬ ሜትር

6

Tempered Glass – 2.67m x 0.97m size

6

በካሬ ሜትር

7

Tempered Glass – 2.67m x 0.87m size

5

በካሬ ሜትር

8

Tempered Glass – 2.67m x 0.68m size

4

በካሬ ሜትር

9

Tempered Glass – 1.20m x 0.50m size

43

በካሬ ሜትር

10

Tempered Glass – 1.05m x 0.70m size

4

በካሬ ሜትር

በመሆኑም ከላይ የተጠቀሱትን ያገለገሉ የነዳጅ ማደያ ዕቃዎችን እና ሌሎች ዕቃዎችን ባሉበት ለእያንዳንዱ ዕቃ (በጨረታ ዋጋ ማስገቢያ ልኬት መሠረት) ዋጋ በመሰጠት ማወዳደርና መሸጥ ይፈልጋል። እቃዎቹን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቅዳሜና እሁድን ሳይጨምር ኖክ ቃሊቲ መጋዘን፤ዱከም በሚገኘው የኩባንያው ዴፖ እና ዋና መ/ቤት (ቦሌ) ተገኝቶ በመመልከት የእያንዳንዱን ያገለገሉ የነዳጅ ማደያ ዕቃዎችን እና ሌሎች ዕቃዎችን ባሉበት የሚገዙበትን ዋጋ ከ15 በመቶ ቫት ጋር በመግለጽ ድርጅቱ ለዚህ ጨረታ ያዘጋጀውን ፎርም በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርበታል። ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው ሊሆን ይገባል። ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) ቢድ ቦንድ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ በማቅረብ መጫረት ይችላል።

አሸናፊ ተጫራች ማሸነፉ እንደተገለጸለት ገንዘቡን በአንድ ክፍያ መፈጸም ይኖርበታል። ይህንን ባይፈጽም ለጨረታው ያስያዘውን ገንዘብ በሙሉ የማይመለስ በመሆኑ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ አሸናፊነቱ ይሰረዛል። አሸናፊ እቃዎቹን በአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ከቃሊቲ መጋዘን ወይም ከዱከም ዴፖ ወይም ከዋና መ/ቤት (ቦሌ) ማንሳት አለበት ይህ ባይሆን የመጋዘን ኪራይ በቀን ብር 3,000.00 (ሦስት ሺህ) ይከፍላል። ሙሉ ክፍያ ሲፈጽም ብቻ ሲፒኦው ተመላሽ ይሆናል።

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁ. 011-618-7165 (ዋና መስሪያ ቤት) እና 011-439-0378 (ቃሊቲ መጋዘን) መደወል ይቻላል።
አድራሻ፡- ቦሌ ኤርፖርት መንገድ ከፍሬንድሺፕ ህንጻ ፊት ለፊት ያለው የኖክ ዋ/መስሪያ ቤት 
ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ.የተ.ግ.ማህበር (ኖክ)


Tender details

  • Deadline: 2026-08-18
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቅዳሜና እሁድን ሳይጨምር
  • Bid opening: 2026-08-18 17:30
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: National Oil Ethiopia PLC
  • Buyer TIN: 0000059459
  • Buyer address: ቦሌ ኤርፖርት መንገድ ከፍሬንድሺፕ ህንፃ ፊት ለፊት ያለው የኖክ ዋና መስሪያ ቤት
  • Bid bond: 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ)
  • Published on: 2merkato.com (Aug 05, 2026)
  • Posted at: 2026-08-05T07:58:51.000Z
  • Buyer website: https://www.nocethiopia.com/
← Back to all tenders