Stationery and office consumables

የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ጽ/ቤት የ2019 የበጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ጽ/ቤት የ2019 የበጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ

.

የጨረታው ዓይነት

ኮድ

1

የሰራተኞች የደንብ ልብስ

6211

2

የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች

6212

3

የጽዳት እቃዎች

6218

4

አላቂ ቢሮ እቃዎች

6219

5

የህትመት ውጤቶች

6213

6

ቋሚ እቃዎች

6313

7

የፕሪንተር፣ኮምፒውተር፣ ፎቶ ኮፒ ጄኔሬተር ጥገና ሰርቪስ ላፕቶፕ ጥገና፣ ፈርኒቸር ጥገና፣

6243

8

የዶሮ ኬጂ ተሰርቶ የተዘጋጀ

6221

9

የጉልበት ስራ አገልግሎት

6255

10

የሰራተኛ ካፌ አገልግሎትና መስተንግዶ አቅርቦት

6233

11

መስተንግዶ አቅርቦት ኩኪስ /ድፎ ዳቦ/የጠርሙስ ለስላሳ / ግማሽ ሊትር ውሃ፤ቆሎ

6233

12

ሞንታርቦ ኪራይ የዲኮር ስራ ኪራይ

6256

13

የድንኳን ኪራይ በተለያየ ሳይዝ

6252

14

ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የህንጻ ኪራይ

6252

15

ቄብ እንቁላል ጣይ ዶሮ የጓሮ አትክልት

6221

16

ግርግዳ ላይ የሚለጠፍ ሼልፍ

6313

17

የህዝብና የእቃ ጭነት ተሽከርካሪ

6232

18

የቢሮ እድሳትና ጥገና

6244

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ህጋዊ ሰነዶችን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

1. ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።

2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3. ተጫራቾች በአቅራቢነት ዝርዘር የተመዘገቡ እና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

4. ሎት 1፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከሚጫረቱበት ዋጋ በየሎቱ ጠቅላላ ዋጋ የጨረታ ማስከበርያ ለደንብ ልብስ 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ማስያዝ ይኖርባችኋል።

5. ሎት ፡ 2 የጽዳት እቃዎች 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ማስያዝ ይኖርባችኋል።

6. ሎት ፡ 3 አላቂ የቢሮ እቃዎች 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ማስያዝ ይኖርባችኋል።

7. ሎት ፡ 4 ቋሚ የቢሮ እቃዎች 35,000.00 /ሰላሳ አምስት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ማስያዝ ይኖርባችኋል።

8. ሎት ፡ 5 የህትመት ስራ፤ የሰራተኛ የካፌ አገልግሎትና መስተንግዶ ፣ ዲጄና ዲኮር ፣ የሰውና የእቃ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዢ ብር 15,000.00 /አስራ አምስት ሺህ /በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ማስያዝ ይኖርባችኋል።

9. ሎት 6 ጄኔሬተር ሰርቪስና ጥገና፤ የቢሮ ፈርኒቸር ጥገናዎች፤ የቢሮ እድሳትና ጥገና፤ የቢሮ ማሽን ጥገናና ሰርቪስ፤ የጉልበት ስራ አገልግሎት ብር /10,000.00 /አስር ሺህ/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ማስያዝ ይኖርባችኋል።

10. ሎት 7 የጓሮ አትክልት ዘር ግዢ፣ የዶሮ ኬጂ ግዢ የ65 ቀን ዶሮ ግዢ ብር 15,000.00 /አስራ አምስት ሺህ/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ማስያዝ ይኖርባችኋል።

11. ሎት 8 ለቢሮ ኪራይ የሚሆን ህንፃ ኪራይ ብር 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ማስያዝ ይኖርባችኋል።

ተጫራቾች ተወዳድረው ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ቦታው ድረስ ማቅረብ (ማስገባት) ይኖርባቸዋል።

12. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ፖስታ ውስጥ በመሙላት ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ማስገባት ኖርባቸዋል፡፡ (ሲፒኦ ኦርጂናል ውስጥ ይግባ)

13. ተጫራቾች የአንዱን ዋጋ ቫትን ጨምሮ ወይም ቫትን ያካተተ ተደርጎ ይሞላ።

14. ተጫራቾች ናሙና ለሚስፈልጋቸው እቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባችኋል።

15. የጨረታ ሰነድ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሰነድ የመግዣ ዋጋ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በሎት በመክፈል በወረዳው ፋይናንስ ጽ/ቤት 3ኛ ፎቅ ላይ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ በመምጣት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የሞሉትን ዋጋ ማስገባት ይኖርባችኋል።

16. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች አሸናፊነታቸው በተገለፀላቸው በ7 የስራ ቀናት ውል በመግባት በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ እቃውን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

17. ጨረታው በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በወረዳው 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚከፈት ይሆናል፡፡ ሆኖም ጨረታው የሚከፈተው የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ ቀን የሚከፈት ይሆናል።

18. መስሪያ ቤታችን የተሻለ ዘዴ ከገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

19. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114 165 909 / 0114 703 280 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

20. አድራሻ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ቄራ ቀስተ ዳመና ስፖንጅ ፋብሪካ /ኖክ ማደያ አጠገብ።

21. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተወዳዳሪዎች ከሆኑ አምራች ለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸ።

22. ለሚያቀርቡት እቃዎች በሙሉ ተወዳዳሪ ነጋዴዎች የጥራት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-17
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-17 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Kirkos Sub City Woreda 5 Finance Bureau
  • Buyer address: ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ቄራ ቀስተ ዳመና እስፖንጅ ፋብሪካ ኖክ ማደያ አጠገብ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 500.00 ብር በሎት
  • Published on: Addis Zemen (Aug 05, 2026)
  • Posted at: 2026-08-05T09:54:58.000Z
← Back to all tenders