Stationery
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 04 የቡርቃ ቡሩሩ የመ/ደ/ት/ቤት 2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ እቃዎችና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የመጀመሪያ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታው መለያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 04 የቡርቃ ቡሩሩ የመ/ደ/ት/ቤት 2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎችና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ሎት
|
የግዥው አይነት
|
የጨረታ ማስከበሪያ
|
|
ሎት 1 |
የደንብ ልብስ |
5000
|
|
ሎት 2 |
አላቂ የቢሮ እቃዎች |
|
|
ሎት 3 |
የትምህርት እቃዎች |
|
|
ሎት 4 |
ቋሚ እቃዎች |
|
|
ሎት 5 |
ፕላት ማሽነሪ እቃዎች |
|
|
ሎት 6 |
የጽዳት እቃዎች |
|
|
ሎት 7 |
የህትመት ስራዎች |
|
|
ሎት 8 |
አላቂ የህክምና እቃዎች |
|
|
ሎት 9 |
የፕላት ማሽነሪ ጥገናዎች |
|
|
ሎት 10 |
ልዩልዩ መሳሪያዎች |
|
|
ሎት 11 |
(የካፌ አገልግሎት) የተለያዩ የፍስክና የጾም ምግቦች ለስላሳ መጠጦች ደረቅ ምግቦች |
3000 |
|
ሎት 12 |
ሜዳ ሌብል ማድረግ ማስተካከል የውሃ መስመር ጥገና የክፍል ጥገና |
5000 |
|
ሎት 13 |
የሰው ማጓጓዣ ሚኒ ባስ እና የጭነት ፒካፕ ለትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ |
2000 |
ከታች የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ።
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ከፍለው ለዚህ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2. በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በእቃ አቅራቢነት የተመዘገቡ እና ያልታገዱ።
3. በተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin) ያላቸው።
4. በትራንስፖርት ላይ የምትወዳደሩ የታደሰ መንጃ ፍቃድ እና ሊብሬ ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin)
5. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጃችሁ ከተደራጃችሁበት ተቋም የጨረታ ማስከበሪያና፣ የውል ማስከበሪያ፣ ሰነዱን መግዣ በጽ/ቤት ኃላፊ የተፈረመ ደብዳቤ ማምጣት ይጠበቅባችኋል።
6. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ {CPO ከ ሎት 1 እስከ ሎት 10 ድረስ በጥቅል 5,000.00(አምስት ሺህ)ብር የቀሩት ሎቶች በሰንጠረዥ ውስጥ ባስቀመጥነው መሰረት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
7. የጨረታ ሰነድ ኮፒ እና ኦርጅናሉን በመለየት በተለያየ ፖስታ አሽገው ሲፒኦ ደግሞ ኦርጅናሉ ባለበት ፖስታ ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸኋል።
8. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፉበትን እቃ የጠቅላላ ዋጋ 10 % ውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ አለበት።
9. የጨረታ ሰነድ ሽያጭ በሎት 300
10. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከ2፡30 እስከ 11፡30 አየር ጤና ት/ቤት በስተጀርባ ወደ ካራ በሚወስደው መንገድ ቤተሰብ አካዳሚ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ የቡርቃ ቡሩሩ የመ/ደ/ት/ቤት ፋይናነስ ክፍል ቀርበው የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ።
11. የጨረታ ሳጥኑ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጎ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል በዓል ከሆነ በማግስቱ ይሆናል።
ማሳሰቢያ፡-
1. የካፌ አገልግሎቱ መመገቢያ ቦታ ኪችን ጠረጴዛ ወንበር ውሃ መብራት ት/ቤቱ ያቀርባል የማብሰያ እቃ እና የመመገቢያ እቃዎች ተጫራቹ ያቀርባል ውል መግባት የሚችለው እስከ ሰኔ 30 ቀን 2019 ድረስ እንደ አስፈላጊነቱ ደግሞ የሚራዘም ይሆናል
2. ህትመት በተፈለገ ሰዓት ሰርቶ ቦታው ድረስ ማቅረብ የሚችል ለ1 ዓመት ውል እስከ ሰኔ 30 ቀን 2019 መግባት የሚችል
3 ፕላት ማሽነሪ ጥገና በተበላሸ ሰዓት ቦታው ድረስ በመምጣት በመጠገን ለ1 ዓመት ውል የሚገባ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2019
4. ሚኒባስ መኪናና መለስተኛ ፒካፕ እቃ ለመጫን አዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ እቃ እና ሰው ለማጓጓዝ ለዓመት እስከ ሰኔ30 ቀን 2019 ውል መግባት የሚችል ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 011 369-4533
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 04 የቡርቃ ቡሩሩ የመ/ደ/ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-19
- Bid closing time: 09:30
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30
- Bid opening: 2026-08-19 10:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Burka Bururu Elementary School
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: በሎት 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 07, 2026)
- Posted at: 2026-08-07T07:41:43.000Z