Disposal, scrap and surplus sales

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ብር ጌጣጌጥ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ብር ጌጣጌጥ ባሉበት ሁኔታ ነሐሴ 09/2018፤ ከጠዋቱ 4:00 ላይ በጅማ/ጉ/ ቅ/ጽ/ቤት ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

በመሆኑም:-

1. በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡ እቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 08/12/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ሰነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኢንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ/ጉ/ ቅ/ጽ/ቤት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።

.

 

የቅ//ቤቱ ስም

 

የጨረታው አይነት

 

 

የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 02/12/2018 እስከ 08/12/2018 .

የጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

 

ጅማ /// ቤት

 

ግልጽ ጨረታ

 

ነሐሴ 09/2018 3:45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4:00 ሰዓት ላይ በጅማ ///ቤት ላይ ይከፈታል

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጋምቤላ/ጉ/መቅ/ጣቢያ
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር: 047-211-62-87 / 047-211-29-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-15
  • Bid closing time: 09:45
  • Bid opening: 2026-08-15 10:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
  • Bid bond: 5%
  • Bid document price: 100 (አንድ መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Aug 08, 2026)
  • Posted at: 2026-08-08T07:56:22.000Z
← Back to all tenders