Stationery and office consumables
የአግዓዚያን ቁጥር 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ለትምህርት ስራ የሚውሉ ለቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ለአላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ለአላቂ የት/ት እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች አቅርቦት፣ እንዲሁም ለሰራተኛ የደንብ ልብስ አቅርቦት በመስኩ የተሰማሩ ነጋዴዎችንና ባለሙያዎችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Description
ብሄራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 24/11/18 ዓ.ም
የአግዓዚያን ቁጥር 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ለትምህርት ስራ የሚውሉ ለቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ለአላቂ የቢሮ እቃዎች ለአላቂ የት/ት እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች አቅርቦት፣ እንዲሁም ለሰራተኛ የደንብ ልብስ አቅርቦት በመስኩ የተሰማሩ ነጋዴዎችንና ባለሙያዎችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-
- በተጠቀሰው እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ 5000.00(አምስት ሺህ ብር ብቻ) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች የጨረታ ሰነድ በሚያስገቡበት ወቅት ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ናሙና ካላቀረቡ ውድቅ የምናደርግ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- እቃዎቹን በመ/ቤቱ የግዥ ቢሮ ቁጥር 07 ድረስ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ማወዳደሪያ ቫት ተጨማሪ እሴት ታክስን ያካተተ መሆን አለበት፡፡
- ቫትን ያላካተተ ከሆነ ቫት እንዳካተተ ይቆጠርበታል፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ሲመጡ የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፍቃድ የተሰማሩበት የስራ መስክ የሚገልፅ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር መኖር አለበት፡፡ ከሌላችሁ ብትወዳደሩም መስሪያ ቤቱ ውድቅ የሚያደርግ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡
- አሸናፊው ተጫራች ማሸነፍ ከተረጋገጠበት በ5 ቀን ውል መፈፀምና 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ሰነዳቸውን ዋናውንና ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን እስከ 10 ኛው ቀን እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በዛው እለት በ10፡00 ሰዓት ተዘግቶ በቀጣዩ ቀን በ4፡00 ሰዓት ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ከሱዳን ኤንባሲ አጠገብ ቂ/ክ/ከ/አስ/ወረዳ 05 የስልክ ቁጥር
የአግዓዚያን ቁጥር 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-19
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን እስከ 10ኛው ቀን በ10፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-20 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን እስከ 10ኛው ቀን ቆይቶ በቀጣዩ ቀን በ4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Agiaziyan No.1 Elementary school
- Bid bond: 5,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 08, 2026)
- Posted at: 2026-08-08T07:58:00.000Z