Catering and Cafeteria Services

የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የመስተንግዶ ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 1/2019

የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 05 አሰተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት (1ኛ) ዙር ጨረታ፡ በአገልግሎት ስራዎች

  • በሎት 1- የመስተንግዶ ስራዎች በመንግስት የተፈቀደውን ድጎማ የምገባው

ጥያቄ መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች በተዘረዘሩትን ሎቶች መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች መጫረት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

1. የታደሰ የንግድ ፈቃድና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

3. ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት።

4. የጨረታ ሰነዱ የመወዳደሪያ ዋጋ በሙሉ ታሽጎ ለጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር በየሎቱ 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

6. ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት የሚታሸግ ሲሆን 4፡30 ሳጥኑ የሚከፈት ይሆናል።

7. የመወዳደሪያ ዋጋ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይሆናል።

8. ተጫራቾች ዋጋቸውን በወሰዱት የጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ መሙላት ይጠበቅባቸዋል።

9. ተጫራቾች በወሰዱት ሰነድ ላያ በእስኪርብቶ እስፔክ ማስተካከል አይችሉም።

10. ተጫራቾች የዋጋ የግዜ ገደብ ማስቀመጥ አይችሉም።

11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፦ በወረዳ ገቢ በአስው ካፌ ውስጥ ስስሆነ ያንን ገምት በማስገባት ጨረታው ተሞልቶ አንዲስክ ተጫራቾች ስሚኖራቸው ጥያቄ ወይም መረጃ ስማግኘት ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 01111266384 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ ።

አድራሻ – ፒያሳ ገዳም ሰፈር ከጊዮርጊስ ጀርባ ወደ ዳክሰን መሄጃ ወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት 2ኛ ፎቅ።

በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 5 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-20
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-20 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Arada Sub City Wereda 5 Administration F/E/D/B
  • Buyer address: ከጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ወደ ላይ ከፍ ብሎ በሚወስደው መንገድ ከቤተልሔም ት/ቤት ጀርባ
  • Bid document price: 200.00 ብር በየሎቱ
  • Published on: Addis Zemen (Aug 08, 2026)
  • Posted at: 2026-08-08T08:02:50.000Z
← Back to all tenders