Stationery and office consumables

የደ/አትዮጵያ ክ/መንግሥት የወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዘመን የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የደ/አትዮጵያ ክ/መንግሥት የወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዘመን የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  1. LOT 1. የጽ/መሣሪያ ግዥ
  2. LOT2 የሻይ ቡና አገ/ት ግዥ
  3. LOT3 የግንባታ ዕቃ ግዥ
  4. LOT4. የአጥርና የቤት መሥሪያ የሚሆን እንጨት ግዥ
  5. LOT.5 የማዕድን ውጤቶች ግዥ
  6. LOT6 የደምብ ልብስ አገ/ት ግዥ

በዚሁ መሠረት ተወዳዳሪዎች ማሟላት የሚጠበቅባቸው

1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፤

2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው

3. የVAT ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፤

4. የTin ተመዝጋቢ የሆኑ፤

5. በ2019 ዓ.ም ግብር በመክፈል ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፤

6. በአቅራቢነት E-GP የተመዘገበና ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ

7. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሠዓት ለዶክሜንቱ የማይመለስ ብር 300./ሦስት መቶ ብር ብቻ በመክፈል ከአረካ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዢ ንብረት አስ/ር ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 8 ድረስ በመምጣት የታደሰ የንግድ ፈቃዳቸውን ዋናውን /Original በመያዝ የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሠነድ መግዛት ይችላሉ።

8. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ እና ቴክንካል ሰነድ አንድ ላይ በማድረግ አንድ ኦሪጅናሉን እና 2 ሁለት የኦሪጂናሉ ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በሰም በታሸገው ኤንቨሎፕ በማድረግ በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ በማሸግና ሙሉ አድራሻውን በመጥቀስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል።

9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ/Bid security/ “CPO” 50,000.00/ ሃምሳ ሽህ ብር/ ከታወቀ ባንክ፤ በባንክ የተረጋገጠ /approved/ የተደረገ ቼክ ወይም በጥሬ ገንዘብ /በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።

10.የጨረታ ሳጥን የሚከፈተው ይህ ማስታዎቂያ ከወጣበት ከ15 ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4፡30 ሰዓት በአረካ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በግዢ ንብረት አስ/ር ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር -8 ይከፈታል።

11. ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ /በከፈል) የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

12. ተጫራቾች ያለመገኘታቸው የጨረታ ሂደቱን አያስተጓጉልም።

ለበለጠ መረጃ በስቁ 09 13 05 51 85 ላይ ደውለው ማነጋገር ይችላሉ።
በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-24
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታዎቂያ ከወጣበት ከ15 ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-24 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታዎቂያ ከወጣበት ከ15 ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን በ4፡30 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Wolaita Zone Areka City FEDB
  • Bid bond: 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)
  • Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Aug 08, 2026)
  • Posted at: 2026-08-08T08:23:49.000Z
← Back to all tenders