Construction Machinery and Equipment
የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Construction Machinery and EquipmentConstruction and Water WorksBuilding and Finishing Materials
Amhara
Description
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾቾ መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድና ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር / TIN/ ያላቸው፡፡
- ተወዳዳሪው የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ከሆነ ለዚህ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች ከ1 እስከ 2 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር እያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
- የእቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከ03/12/2018 ዓ.ም እስከ 18/12/2018 ዓ.ም ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 19 ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ተጫራቹ የሞላውን ጠ/ዋጋ 1% CPO በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በአማርኛ የተተረጎመ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይችላሉ፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በአንድ ወጥ በጥንቃቄ በታሸገ ኤንቨሎፕ ፖስታ በጎንደር መም/ኮሌጅ በግ/ፋ/ን/አስ የስራ ሂደት ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 2 ዘወትር በስራ ሰዓት ከ03/12/2018 ዓ.ም እስከ 19/12/2018 ዓ.ም 3፡30 ሰዓት ማስገባት ይችላሉ፡፡ በዚሁ ዕለት 3፡30 ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮሌጁ ቢሮ ቁጥር 01 በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ውድድሩ (አሸናፊ) የሚለየው በጠቅላላ ወይም በነጠላ ዋጋ ሊሆን ይችላል፡፡
- ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
ማሳሰቢያ- ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ ጎ/መ/ት/ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር G1 በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0581121634 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የጎንደር / መም /ትምህርት ኮሌጅ
Tender details
- Deadline: 2026-08-25
- Bid closing time: 09:30
- Bid opening: 2026-08-25 10:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Gonder Teachers Education Collage
- Bid bond: 1%
- Published on: Addis Zemen (Aug 09, 2026)
- Posted at: 2026-08-10T07:41:51.000Z