Stationery

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 04 በምስራቅ ድል ቅድመ/አ/ አንደኛና/ የመ/ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ ጨረታ መለያ ቁጥር 001 2019

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 04 በምስራቅ ድል ቅድመ/አ/ አንደኛና/ የመ/ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት

  • ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃ
  • ሎት 2 አላቂ የትምህርት እቃ
  • ሎት 3 የደንብ ልብስ
  • ሎት 4 ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ
  • ሎት 5 የፅዳት እቃ
  • ሎት 6 ቋሚ እቃ
  • ሎት 7 የህክምና እቃ
  • ሎት 8 የደንብ ልብስ ስፌት
  • ሎት 9 የትራንስፖርት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት ጨረታውን ለመሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው ፤

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

3. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤

4. ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤

5. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ CPO ማቅረብ አለባቸው፡፡

ሎት .

የሎት ዝርዝር

 

የጨረታ ማስከበሪያ ብር

 

ሎት1

አላቂ የቢሮ እቃ

4,500.00

 

ሎት2

አላቂ የትምህርት እቃ

4,000.00

 

ሎት3

የደንብ ልብስ

 

3,000.00

 

ሎት4

ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ

3,500.00

 

ሎት5

የፅዳት እቃ

3,000.00

 

ሎት6

ቋሚ እቃ

 

3,000.00

 

ሎት7

የህክምና እቃ

2,500.00

 

ሎት8

የደንብ ልብስ ስፌት

3,000.00

 

ሎት9

የትራንስፖርት

……………

6. የጨረታ ሰነዱ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ ብር 100(አንድ መቶ ብር) በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 5 እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ።

7. ተጫራቾች ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10(አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 05 ድረስ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

8. ጨረታው በ10 ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በማግስቱ 4፡30 በት/ቤቱ ቤተ መጽሀፍት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

9. ተጫራቾች ያሸነፉበትን የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለባቸው።

10. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው።

11. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፉበትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት ም/ድ/ት/ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።

12. ት/ቤቱ ለጨረታ ከቀረበው እቃ እስከ 20% የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው።

13. በሚወዳደሩበት የሎት መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ድምር መጠን ልክ መሆን አለበት።

14. ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም

15. አማራጭ ጨረታ አይፈቀድም ግዢ ፈፃሚ

16. የታወቁ ጉዳዮች የካሳ ክፍያ የገንዘብ መጠን በቀን 0.1% ይሆናል

17. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ 22 ማዞሪያ ጌታሁን በሻ ጀርባ በሚገኘው ምስራቅ ድል ቅድመ አ/አንደኛ/ የመ/ ደረጃ ት/ቤት ሲሆን

ስልክ ቁጥር 011 662 3983

በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 04 በምስራቅ ድል ቅድመ/አ/ አንደኛና/ የመ/ደረጃ ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-20
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-21 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በማግስቱ 4፡30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Misrak Del Kindergarten & Primary School
  • Buyer address: 22 ጌታሁን በሻ ጀርባ በሚገኘው ምስራቅ ድል የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: በየሎቱ 100(አንድ መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Aug 09, 2026)
  • Posted at: 2026-08-10T08:15:30.000Z
← Back to all tenders