Property and building foreclosure
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ሙሉ ስም |
የመያዣ ስጪው ስም |
የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት |
የቦታው ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን |
የምዝገባ ሰዓት |
የጨረታ ሰዓት |
ጨረታው የወጣበት ጊዜ |
ጨረታው የሚከናወንበት ስፍራ |
|
1
|
አቶ ተስፋዬ ሙሉጌታ ሀይሌ
|
ተበዳሪው
|
ኮንዶሚንየም መኖሪያ |
40.89 |
5811/18 |
ጎንደር ከተማ ፣ቀበሌ 20 አዘዞ ሳይት፣ ባለ 1 መኝታ 3ኝ ፎቅ |
1,259,213.30 |
መስከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም |
4:00-5:30 |
5:30-6:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
ንብረቱ ካለበት ስፍራ |
|
2 |
ወ/ይ እህተ ምስጌ ገዳሙ |
ተበዳሪዋ
|
ኮንዶሚንየም መኖሪያ |
43.84 |
8.2/927/1357/15 |
ደብረ ታቦር ከተማ ፣ቀበሌ 4 መሎ ሳይት፣ ባለ 1 መኝታ ምድር ቤት |
928,863.77
|
መስከረም 06 ቀን 2019 ዓ.ም |
4:00-5:30 |
5:30-6:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
ንብረቱ ካለበት ስፍራ |
|
3 |
ታደሰ አበራ አበጀሁ |
እንዳለው ምኒልክ መለሰ |
መኖሪያ ቤት |
200 |
97/2010 |
አዊ ዞን፣ቻግኒ ከተማ ቀበሌ 05 |
2,503,155.25 |
መስከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም |
4:00-5:30 |
5:30-6:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
ቻግኒ ቅርንጫፍ |
|
4 |
አቶ ጌትነት ዳኘው አየነው |
ተበዳሪው |
መካዘን |
542.94 |
72/2012 |
አዊ ዞን፣እንጅባራ ከተማ ቀበሌ 01 |
7,603,361.26 |
መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ.ም |
4:00-5:30 |
5:30-6:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
እንጅባራ ቅርንጫፍ |
|
5 |
አስማማው ብርሃኔ ለገሰ |
ተበዳሪው |
መኖሪያ ቤት |
350 |
8099/እ/3128 |
አዊ ዞን፣ዳንግላ ከተማ ቀበሌ 01 |
2,208,814.10 |
መስከረም 06 ቀን 2019 ዓ.ም |
4:00-5:30 |
5:30-6:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
ዳንግላ ቅርንጫፍ |
|
አምሳሉ ብርሃኔ ለገሰ |
መኖሪያ ቤት |
400 |
1395/1752 |
አዊ ዞን፣ዳንግላ ከተማ ቀበሌ 02 |
2,202,937.88 |
መስከረም 06 ቀን 2019 ዓ.ም |
4:00-5:30 |
5:30-6:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
ዳንግላ ቅርንጫፍ |
||
|
6 |
አቶ ይከበር ሞላ ሲሳይ |
ተበዳሪው |
መኖሪያ ቤት |
200 |
በቀድሞ 32157/07 በአዲሱ የቁ/መ/ል/መለያ ኮድ AM001054102011 |
ባህር ዳር ከተማ ዳ/ም ክ/ከተማ፣ ቀበሌ ሰላም |
13,142,404.18 |
መስከረም 08 ቀን 2019 ዓ.ም |
4፡00-5፡30 |
5፡30-6፡00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
ባህር ዳር ዲስትሪክት |
በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ።
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት/ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
- ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን ፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችንም ገዢ ይከፍላል፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ቀሪ የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል።
- ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት ይቻላል።
- በባንኩ ብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
- ጨረታው የሚከናወነው በሰንጠረዡ በተመለከተው ስፍራ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-320-96-60/ ወይም 09- 53-84-70-04 ባህር ዳር በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Tender details
- Deadline: 2026-09-18
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-09-18 12:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Amhara
- Publishing entity: Bank of Abyssinia S.C.
- Buyer address: Addis Ababa Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Aug 09, 2026)
- Posted at: 2026-08-10T12:22:39.000Z