Textile, Garments and Uniforms

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን የተለያዩ አይነት የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት እና ለሪጅኑ የመሰብሰቢያ አዳራሽ የስብሰባ ወንበር ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አገ/ሸ/ሪ/ግ/ጨ/01/2019

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን በስሩ ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች እና በ30 (ሰላሳ) ደንበኞች አገልግሎት ማዕከላት ስር ለሚገኙ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የሚውል የተለያዩ አይነት የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት እና ለሪጅኑ የመሰብሰቢያ አዳራሽ የስብሰባ ወንበር ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል።

የዕቃው አይነት

የመዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ

የተለያዩ አይነት የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ (ሎት 1)

ነሐሴ 13 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት

 

ነሐሴ 13 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 430 ሰዓት

 

ብር 75,000.00 (ሰባ አምስት ሺህ)

 

የቢሮ መገልገያ (የስብሰባ ወንበር ሎት 2)

ነሐሴ 13 ቀን 2018 . 430 ሰዓት

ነሐሴ 13 ቀን 2018 . 430 ሰዓት

ብር 35,000.00 (ሰላሳ አምስት ሺህ)

1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨ.እታ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና ከገቢዎች ባለስልጣን ጽ/ቤት ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ የሚል ማስረጃ ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

2. ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጄንሲ https://epg.ppa.gov.et  ድረ ገጽ ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ መሆን አለባቸው፣

3. በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል።

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000482105592 EEU-ፊንፊኔ ዙሪያ ዲስትሪክት በሚለው በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

5. አድራሻ፡- 22 ድንበሯ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን ሰፕላይ ቼይን ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ።

6. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን ከላይ በሠንጠረዡ ውስጥ በተገለፀው መሠረት ሆኖ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) መሆን ይኖርበታል።

7. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በአንድ ላይ በማድረግ «ኦሪጅናል እና ኮፒ» በማለት በተለያየ ፖስታ በማሸግ እና ሁለቱን በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ሸገ/ሪጅ/ ግ/ጨ/001/2019 የሚል በማድረግ እስከ ነሐሴ 13 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተራ ቁጥር 5 ላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን በዚያው ቀን ነሐሴ 13 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡30 ላይ የሚከፈት ይሆናል።

8. ጨረታው ከላይ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

9. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር +251-011-522-6504 መደወል ይችላሉ፡።

10. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልምሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን


Tender details

  • Deadline: 2026-08-19
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-08-19 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 400 (አራት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Aug 10, 2026)
  • Posted at: 2026-08-11T07:53:18.000Z
← Back to all tenders