Textile, Garment and Leather

በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 04 እዉቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም. የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የግዥ ግልጽ ጨረታ

የጨረታ ቁጥር-01/2019 ዓ.ም

በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 04 እዉቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ ፤አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች የተረዘሩትን ዕቃዎች በአንደኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት 1 የደንብ ልብስ
  • ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች
  • ሎት 3 ቋሚ የቢሮ እቃዎች
  • ሎት 4 አላቂ የፅዳት እቃዎች
  • ሎት 5 አላቂ የትምህርት መሳሪያወች
  • ሎት 6 ኤልክትሮኒክስ ጥገና
  • ሎት 7 የደንብ ልብስ ስፌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች መሟላት ያለባችሁ ቅድመ ሁኔታዎች

1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የንግድ ምዝገባ ያላቸው

2. የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው

4. የቫት ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

5. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተጫራቾች ከተደራጁበት ክፍለ ከተማ ወይም ወረዳ በመስሪያ ቤቱ ስም የተፃፈ ወቅታዊ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ

ሎት

የእቃው ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የብር መጠን

1

የደንብ ልብስ

5,000.00

2

አላቂ የቢሮ እቃዎች

5,000.00

3

ቋሚ እቃዎች

5,000.00

4

አላቂ የፅዳት እቃዎች

3,000.00

5

አላቂ የትምህርት መሳሪያዎች

5,000.00

6

ኤሌክትሮኒክስ ጥገና

3,000.00

7

የደንብ ልበስ ስፌት

3,000.00

7. ለጨረታ ሰነድ ለሁሉም ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) የማይመለስ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ውስጥ እዉቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 05 በግንባር በመቅረብ መግዛት ይችላል።

8. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን እቃ ናሙና ጨረታ ከመዘጋቱ በፊት አሟልቶ ማቅረብ አለባቸው።

9. የጨረታ ሰነዱን ኮፒና ኦርጂናል ብሎ በመለየት በፖስታ አሽገው ሲመጡ (CPO) ውን እና ተያያዥ መረጃዎች ደግሞ የጨረታ ሰነድ ኦርጅናል ባለበት ፖስታ ውስጥ ማስገባትና በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

10. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በዝርዝር ሰነድ ላይ ባለው ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 11ኛው የስራ ቀናት 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን በቢሮ ቁጥር 05 ማስገባት ይኖርባቸዋል።

11. የጨረታ ሳጥኑ ማስታወቂያው በወጣበት 11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 05 ይከፈታል።

12. የጨረታው አሸናፊ ጠቅላላ የዉሉን ዋጋ 10‰ ያስይዛል እዉቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ ፤አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ስም በባንክ በተመሰከረ (CPO) ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለበት እና የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይቻላል።

13. ት/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

14. በውሉ መሰረት በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል።

ለተጨማሪ መረጃ

ስ.ቁጥር፡- 0114162862

0114166823

አድራሻ፡- እውቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ ፤አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከሜክሲኮ ወደ ቄራ መስመር ቡልጋሪያ ማዞሪያ ገባ ብሎ ኢንተርናሽናል ላብራቶሪ ክሊኒክ አጠገብ።

በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 04 እዉቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-21
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታ ሳጥኑ ማስታወቂያው በወጣበት 11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-21 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታ ሳጥኑ ማስታወቂያው በወጣበት 11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ye ewqet Mintch Pre School and Primary School
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 10, 2026)
  • Posted at: 2026-08-11T08:28:08.000Z
← Back to all tenders