Building and Finishing Materials

ኢትዮ ቴሌኮም ተቀጣጣይ አልሙኒየም መሰላል 9 ሜትር (Extension Aluminum Ladder (9m)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ተቀጣጣይ አልሙኒየም መሰላል 9 ሜትር (Extension Aluminum Ladder (9m)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4286845) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው  ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

  • የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com 
  • በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: “ https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C ”.
  • ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/, www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com 

ጨረታው ከነሐሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ጳጉሜ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ጳጉሜ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 207 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተገኙበት ጳጉሜ 04 ቀን 2018 ዓ.ም 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ;ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 206 ይከፈታል፡፡:

ማስታወሻ ፡-

  • ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር አይቻልም፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም


Tender details

  • Deadline: 2026-09-08
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid opening: 2026-09-09 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethio Telecom
  • Buyer TIN: 0036917337
  • Buyer address: addis ababa
  • Bid bond: 30,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: ethiotelecom (Aug 11, 2026)
  • Posted at: 2026-08-11T08:46:24.000Z
  • Buyer website: https://www.ethiotelecom.et
← Back to all tenders