Machinery and Equipment

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎች፣ ፀረ-አረም ኬሚካል እና ፀረ-ፈንገስ ኬሚካል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/16/2018

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎች፣ ፀረ-አረም ኬሚካል እና ፀረፈንገስ ኬሚካል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Lot

Description

Lot-1

Purchase of Different Farm Tools (PR-No. 46077)

Lot-2

Purchase of Herbicide for Sugar Cane Weed and Sedges Control (early post emergence) and Fungicide for Sugar Cane Smut Control (PR-No. 46080

ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት በማቅረብ እና ለሎቱ የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ግዥ ቡድን

ሜክስኮ፣ ፊሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209

የስልክ ቁጥር 011-551-2547

የፋክስ ቁጥር 011-551-2911

ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደስ የንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲ-ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው።

1. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

2. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።

3. ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-31
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-31 14:15
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡15 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Finchaa Sugar Factory
  • Buyer address: Mexico Square, Philips Building, Room No. 207
  • Bid document price: 400.00 /አራት መቶ ብር/ ለሎቱ
  • Published on: Addis Zemen (Aug 10, 2026)
  • Posted at: 2026-08-11T09:04:15.000Z
← Back to all tenders