Accounting and Auditing, Accounting System Design

ቤተርፓዝ አ.ማ. ከ2018 የበጀት አመት ጀምሮ ለ3 በጀት አመታት የሂሳብ መግለጫ የሚያቀርቡ የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ቤተርፓዝ አ.ማ ከ2018 የበጀት አመት ጀምሮ ለ3 በጀት አመታት የሂሳብ መግለጫ የሚያቀርቡ የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል። ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ አስር (10) የስራ ቀናት ውስጥ ቦሌ ክ/ከ ወረዳ 05 ሲቲ ሞል (መገናኛ) አስረኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 07 አስፈላጊ ማስረጃዎችን ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዞ በመቅረብ በስራ ሰዓት መመዝገብ የሚችል መሆኑን እናሳውቃለን።

ተጫራቾች ሊያሟሉ የሚገቡ ግዴታዎች፡-

  • የታደሰ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት፣
  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፣
  • በቂ ስራ ልምድ ያለው፣
  • ተጨማሪ ዕሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣
  • ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርቱን ለጠቅላላ ጉባኤ አቅርቦ ማፀደቅ፣ እና ስራውን ሰርቶ ለመጨረስ የሚፈጅበትን ጊዜ እና ተጨማሪ ዕሴት ታክስን ጨምሮ የሚሰራበትን የአገልግሎት ዋጋ የሚያቀርብ መሆን ይኖርበታል።

ለበለጠ መረጃ 0111137205/0946309930/0902636704 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ኢ-ሜል፡- [email protected]  

ቤተርፓዝ አ.ማ

 


Tender details

  • Deadline: 2026-08-21
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ አስር (10) የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-08-21 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ቤተርፓዝ አ.ማ
  • Published on: Addis Zemen (Aug 11, 2026)
  • Posted at: 2026-08-11T11:00:43.000Z
← Back to all tenders