Textile, Garments and Uniforms
በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ቱታና ስንክሳር ጫማ፣ ለተማሪዎች አገልግሎት ስልጠና የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የተለያዩ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት ጊምቢ ከተማ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ግብዐቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- የሠራተኞች የደንብ ልብስ፤ የስፖርት ቱታና ስንክሳር ጫማ፣
- ለተማሪዎች አገልግሎት ሰልጠና የሚውሉ፤
- የጽሕፈት መሣሪያዎች፤
- የተለያዩ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎች
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው።
- በየዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፋቃድ ያላቸው እና የ2018 የመንግሥት ግብር እና ታክስ ከፍሎ የ2019 ንግድ ፍቃዱን ያሳደሰ, ከገቢዎች ባላሥልጣን ከእዳ ነጻ መሆኑን ማስረጃን የሚያቀርብ።
- ማንኛውም ተወዳዳሪ ቫት ተመዝጋቢ ሆኖ ቲን (የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ አለበት።
- ማንኛውም ተወዳዳሪ በየዘርፉ የአቅራብነት ማስረጃ ማቅረብ አለበት።
- ለጨረታ ሰሪድ መግዣ በየዘርፉ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) (ጊምቢ ከተማ ገቢዎች ባለሥልጣን ገቢ አድርጎ ማስረጃ ማቅረብ አለበት።
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት አየርላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ጠዋት ከ2፡30-6፡30 ከሰዓት በኋላ ከ7.30-11.30 የጨረታ ሰነዱን ከጊምቢ ከተማ ገንዘብ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ወይም ግዥና ንብረት ዘርፍ አስተዳደር ክፍል በመግዛት ሞልተው ማስገባት ይችላሉ።
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በየዘርፉ 30,000.00 (ሰላሳ ሽህ ) በጊምቢ ከተማ ውስጥ በሚገኘው በማንኛውም ባንክ ቅርንጫፍ በባንክ ትዕዛዝ የተመሰከረ CPO ማስያዝ አለባቸው፡፡ የሚያስይዙትንም CPO ከቴክኒካል ኦርጅናል ዶክመንት ጋር ማቅረብ አለበት።
- የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 10 % ( አስር ፐርሰንት) ህጋዊ ሰነድ (በባንክ የተረጋገጠ) ማስረጃ ማቅረብ አለበት።
- ተወዳዳሪዎች ስርዝ ድልዝ የሌለውን የጨረታ ሰነድ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ለየብቻ አንድ አንድ ኦርጅናልና አንድ አንድ ኮፒ በሁሉም ፖስታዎች ላይ የድርጅቱ ስም ፣ማህተምና ኃላፊነት ባለው ሰው ፊርማ በማድረግ የአጫራች መ/ቤት ሙሉ ስምና አድራሻ በመጻፍ ካአሽ በኋላ ሁሉንም ፖስታዎች በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ከተደረገ በኋላ ማቅረብ ይኖርበታል።
- አሸናፊው ያሸነፈበትን አቅርቦት በውሉ መሠረት በጊምቢ ከተማ ገንዘብ/ጽ/ቤት/በጊዜ ማቅረብ አለበት።
- ተጫራቾች ሰነዱ ከተከፈተ በኋላ የዋጋ ማሻሻያ ማድረግ አይችሉም።
- ተወዳዳሪዎች የሚያርቀቡትን ዕቃ ለናሙና ማቅረብ አለባቸው።
- ማንኛውም ተጫራች ጨረታውን ለማደናቀፍ ከሞከረ ከጨረታ ውጭ ሆኖ ለወደፊት በማንኛውም የመንግሥት ግዥ ጨረታ ላይ እንዳይሳተፍ ይደረጋል።
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ በ16ኛው(በአስራ ስድስተኛው ቀን የሥራ ቀን ከሆነ በዚያው ቀን በጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ የጨረታው ሳጥን ተዘግቶ በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፤ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ፡- 05 77 71 17 83 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-28
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-28 10:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Gimibi City FEDB
- Bid bond: 30,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር በየዘርፉ
- Published on: Addis Zemen (Aug 11, 2026)
- Posted at: 2026-08-11T11:02:21.000Z