Construction Machinery and Equipment
በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ/ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት የፅህፈት መሳሪያ እና የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ/ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1 በድጋሚ የወጣ የፅህፈት መሳሪያ፣
- ሎት 2 የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትይፈልጋል።
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው::
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው::
3. የጨረታ ተሳታፊዎች የሚሞሉት ዋጋ ከ200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የቫት/VAT ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ/ቁ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸው ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
5. የሚገዙ ዕቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ እስፔስፊኬሽን/ ከእያንዳንዱ ሎት /ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል።
6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የመሸጫ ዋጋ 100 /አንድ መቶ ብር/ የማይመለስ ብር በመክፈል ቢሮ ቁጥር 03 መግዛት ይቻላል።
7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት 1 ብር 15,000 /አስራ አምስት ሺህ ብር/ እና ሎት 2 ብር 10,000 /አስር ሺህ /ብር በባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ/ሲ.ፒ.ኦ/ወይም በመሂ አንድ ማስያዝ አለባቸው።
8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቀጅዎች እና ዋና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በወጣው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ድርስ በጽ/ቤቱ በግዥ ቡድን ወይም ቢሮ ቁጥር 05 በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 3፡30 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
9. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 05 በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ይከፈታል።
10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
11. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 05 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0587720630/0004 በመደወል ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው ሲከፈትም ሆነ ከተከፈተ በኋላ የሚገኝ ከጥቃቅን ስህተቶች በስተቀር ከባድ ስህተቶች ተቀባይነት የላቸውም።
12. መ/ቤቱ ጨረታውን 20% የመቀነስ ወይም የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው።
13. የእቃውን ዋጋ የሚሞላው ከጨረታው ጋር በምናቀርበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ሆኖ እስፔስፊኪሽን ቀይሮ መሙላት የተከለከለ ነው።
14. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል።
15. አሸናፊው ያሸነፋቸውን እቃዎችን አዋ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ድረስ ያለማንጠባጠብ አጠቃሎ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
16. አሸናፊው በሎት ይለያል፤ በሎቱ ውስጥ የተጠቀሱት ዝርዝሮች በሙሉ ዋጋቸው መሞላት ይኖርባቸዋል።
17. ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ናሙናውን አዋ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት በግዥ ቢሮ ቁጥር 05 ማግኘት ይችላሉ።
18. ማንኛውም የሚቀረበው እቃ ኦሪጅናልና ጥራቱ የተጠበቀ መሆን አለበት።
በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/የአዋበል/ወረዳ/ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-28
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-28 12:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወ/ ገንዘብ ጽ/ቤት
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/
- Published on: Addis Zemen (Aug 11, 2026)
- Posted at: 2026-08-11T11:15:52.000Z