Machinery and Equipment

የደባርቅ ሁለ/የገበ/ህ/ስራ ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተ ለእርሻ፣ ከመውቂያና ማጨጃ አገልግሎት የሚውሉ ሃርቨስተር፣ ትሬሸር ከኢንጅን ጋር አና ትራክተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የደባርቅ ሁለ/የገበ/ህ/ስራ ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተ ለእርሻ፣ ከመውቂያና ማጨጃ አገልግሎት የሚውሉ ሃርቨስተር፣ ትሬሸር ከኢንጅን ጋር አና ትራክተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው፡-

1. የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የታደሰ የንግድ ፍቃድ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

2. የግብር ከፋይ መከያ ቁጥር /ቲን ነምበር ያለውና ኮፒውን ማቅረብ የሚችል፤ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ

3. ተጫራቾች የእያንዳንዱን ማሽን ዋጋቸውን በመጥቀስ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ05/12/2018 ዓ.ም እስከ 19/12/2018 ዓ.ም እስከ 11፡00 ሰዓት ደባርቅ ሁለ/የገበ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተ በመምጣት ወይንም በወኪሎቻቸው በመላክ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

4. ጨረታው በ20/12/2018 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዩንየኑ ቢሮ በግልፅ ይከፈታል።

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከደባርቅ ዩኒየን ቢሮ ቁጥር 3 ብር 100 በመግዛት መውሰድ ይችላሉ።

6. ለመጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ተወዳዳሪ የሞሉትን የጠቅላላ ዋጋውን 2% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ በደባርቅ ሁለ/የገበ/ህ/ስራ ማህበራት ስም አሰርቶ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

7. ተጫራቾች ማሽኖችን አጓጉዘው አስከ ደባርቅ ዩኒየን ማቅረብ ነው።

8. አሸናፊ ሁኖ የተገኘ ወዲያውኑ ከማህበሩ ጋር 10% በማስያዝ የገዥ ውል ከተያዘበት ቀን ጀምሮ በ30 ቀናት ውስጥ ማሽኖችን ለደባርቅ ዩኒየን ማቅረብ ይኖርበታል።

9. ተጫራቾች የሚወዳደሩት በአንዱ በነጠላ ዋጋ ሆኖ ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ አሸናፊ ይሆናል።

10. በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ከዩኒየኑ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 09 18 07 90 25 / 09 22 66 00 22 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

ማሳሰቢያ፡- ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ /በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የደባርቅ ሁለ/የገበ/ህ/ስራ ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-26
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-08-26 10:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Debark Farmer's Cooperative Union
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 100 (አንድ መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Aug 11, 2026)
  • Posted at: 2026-08-11T11:30:20.000Z
← Back to all tenders