Food Items and Drinks
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር WVD32/2017-oc
1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዬን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
2) በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ድርጅት የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከአክሲዮን ማህበሩ ቅ/ጽቤት አዲስ አበባ ወይንም ከዋናው መስሪያ ቤት ኮምቦልቻ መግዛት ይቻላል።
3) ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በትክክል በመሙላት በሰም በታሸገ ፖስታ ማስታወቂያው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በጨረታ መመሪያው ላይ የተገለጸውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ በ(C.P.O) ወይንም በባንክ ጋራንቲ በማስያዝ ኮምቦልቻ ዋናው መ/ቤት ወይም አድስ አበባ ቅ/ጽቤት ፓፓሲኖስ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 143 ወይም 144 እስከ ቀኑ 9 ሰዓት ማቅረብ ይችላሉ።
4) ጨረታው ማስታወቂያው በተዘጋ በ3ኛው ቀን ኮምቦልቻ (ወሎ) በዋናው መስሪያ ቤት ከጧቱ 4 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
5) ይህ ቀን የህዝብ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል።
6) አ/ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ፦
- ስልክ ቁጥር - 033-5510627/5510211/0973424242 (ኮምቦልቻ)
- ስልክ ቁጥር - 011-5530124/5513797/0970230571 (አዲስ አበባ)
- ራስ ደስታ ዳምጠው ጎዳና ፓፓሲኖስ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ
የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-09-15
- Bid closing time: 15:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ ቀኑ 9 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-18 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው ማስታወቂያው በተዘጋ በ3ኛው ቀን ኮምቦልቻ (ወሎ) በዋናው መስሪያ ቤት ከጧቱ 4 ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: Kombolcha Textile Share Company
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Reporter (Aug 12, 2026)
- Posted at: 2026-08-12T10:27:02.000Z