Catering and Cafeteria Services
ዩናይትድ ቢቨሬጅስ አ.ማ. ሞጆ ለሚገኘው ፋብሪካ የሰራተኞች ምግብ ክበብ(ካፍቴሪያ) ለመስጠት ብቁ የሆኑ አቅራቢዎችን ማወዳደር ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር UBE-CAE-MOJO-075
ድርጅታችን ዩናይትድ ቢቨሬጅስ አ.ማ. ሞጆ ለሚገኘው ፋብሪካ የሰራተኞች ምግብ ክበብ(ካፍቴሪያ) ለመስጠት ብቁ የሆኑ አቅራቢዎችን ማወዳደር ይፈልጋል።
ተጫራቾች በድርጅቱ የተዘጋጀውን የጨረታ ዝርዝር በነጻ ከዩናይትድ ቢቨሬጅስ አ/ማ ዋና ቢሮ (ቦሌ ዋርካ ታወር በስተጀርባ) በሚገኘው በስራ ሰዐት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ ነሀሴ 15/2018 ዓ.ም ድረስ መጥተው መውሰድ ይችላሉ።
የጨረታ ሰነዱን ነሀሴ 15 ቀን 2018ዓ.ም ጠዋት 5፡00 ድረስ በሰም በታሸገ ፖስታ በዋናው ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል።
ድርጅታችን ዩናይትድ ቢቨሬጅስ አ.ማ. ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ +251 91 325 2106
Tender details
- Deadline: 2026-08-21
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-08-21 11:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: United Beverages S.C.
- Buyer address: ዩናይትድ ቤቬሬጅስ አ.ማ. ቦሌ ክ/ከተማ ፤ ወረዳ 03 ፣ የቤት ቁጥር 2041/A አዲስ አበባ አትላስ ሆቴል አካባቢ
- Published on: Reporter (Aug 12, 2026)
- Posted at: 2026-08-12T11:19:12.000Z