Textile, Garments and Uniforms

ኦሮሚያ ባንክ ለጥበቃ ሰራተኞች የሚሆን ጃኬት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የደንብ ልብስ ግዥ ግልጽ ጨረታ

የጨረታ ቁጥር፡ 01/06/2026-27

ኦሮሚያ ባንክ ለጥበቃ ሰራተኞች የሚሆን ጃኬት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በሥራ ዘርፉ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ከታች በሰንጠረዥ  ውስጥ በተገለጸው መልክ ለማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ዝርዝር

መለኪያ

ብዛት

መግለጫ

ጃኬት

በቁጥር

613

በተለያየ ልኬት ሆኖ በኔቪ ብሉ ከስር (Navy-Blue Color and Different Size)

1. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 1,000.00 (ብር አንድ ሺህ) በባንኩ ዋና መ/ቤት ሕንፃ ስር በሚገኘው የባንኩ አፍሪካ ጎዳና ቅርንጫፍ በመክፈል ከታች ከተጠቀሰው አድራሻ ከነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት መሣተፍ ይችላሉ።

አድራሻ

ግዥ እና ውል አስተዳደር ዋና ክፍል

የባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ዘጠነኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 9-002

ቦሌ መንገድ ከቱ ንግድ ማዕከል አጠገብ

ስልክ ቁጥር 011 557 2098/95

2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ከናሙና ጋር እስከ ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተገለፀው አድራሻ ለዚሁ አላማ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

3. ጨረታው በተመሣሣይ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

4. ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኦሮሚያ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-27
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-08-27 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Oromia Bank S.C.
  • Bid document price: 1,000.00 ብር
  • Published on: Reporter (Aug 12, 2026)
  • Posted at: 2026-08-12T13:07:21.000Z
← Back to all tenders