Printing and Publishing

በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት የተለያዩ የደረሰኝ ህትመቶችን ለተቋማቶች በወቅቱ ለማሰራጨት እንዲቻል በድሬ ጋዜጣ ማስታወቂያውን አውጥቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨ/መ/ቁ ግዥ/ን/ማ 512/የመ/ግ/ጨ/002/19

በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2019ዓ,ም በጀት ዓመት የተለያዩ የደረሰኝ ህትመቶችን ለተቋማቶች በወቅቱ ለማሰራጨት እንዲቻል በድሬ ጋዜጣ ማስታወቂያውን አውጥቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት፡-

1/ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው

2 የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

3/ በተሰማሩበት የስራ ዘርፍ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ

  • ተጫራቶች የጨረታ ሠነዱን የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት የጨረታ ሠነዱን በፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ቁጥር 109 ቀርበው ብር 500.00 (አምስት መቶ) መግዛት የሚችሉ ሲሆን በጨረታ መክፈቻው እለት የጨረታ ሠነዱን በትክክል ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዋናውንና ኮፒውን በአግባቡ አሽገው ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።

5/ የጨረታ ሳጥኑ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ላይ ታሽጎ በዛው ዕለት 4፡30 ላይ ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጽ/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 215 በግልጽ ሲከፈት፤ ቀኑ በዓል ወይም የዕረፍት ቀናት ላይ ከዋለ በቀጣይ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።

6/ ተጫራቶች ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ወይንም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሠነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

7/ መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8/ ተጨማሪ ማብራሪያና መረጃ ቢያስፈልግ በሚመለከተው አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡-

በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግለሎት

ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 215

የስልክ ቁጥር፡ 0915-76-19-64 / 0923-32-32-42

ድሬዳዋ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-20
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት
  • Bid opening: 2026-08-20 10:30
  • Bid opening (note): የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሠዓት
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት
  • Bid bond: 30,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Melekite Dire (Aug 05, 2026)
  • Posted at: 2026-08-12T13:07:28.000Z
← Back to all tenders