Vehicle

በድሬደዋ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ፑል እና በሥሩ ላሉት ተቋማት ለ2019 በጀት ዓመት ለሥራ የሚያገለግሉ የሁለተኛ ደረጃ የሚኒባስ መኪና ኪራይ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

Description

የጨራታ ማስታወቂያ

በድሬደዋ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ፑል እና በሥሩ ላሉት ተቋማት ለ2019 በጀት ዓመት ለሥራ የሚያገለግሉ የሁለተኛ ደረጃ የሚኒባስ መኪና ኪራይ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።

ጨረታውን መወዳደር ለሚፈልጉ ተሣታፊዎች የጨረታ መስፈርቱን፡-

1.በዘርፉ የተሰማራ የንድ ፈቃድ ያለው

2.የዘመኑን ግብር የከፈሉ

3.የግብር መከፈያ መለያ ቁጥር (ToN No) ያለው

4.የቫት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል

5.የአቅራቢነት ሰርፍኬት መማቅረብ የሚችል

6.ጨረታ ማስከበሪያ 10.000 (አስር ሺህ ብር) ወይም (CPO) ወይም በጥሬ ማሲያዝ ይኖርበታል።

ተጫራቾች የሚጫረቱባቸውን ሠነድ ዋጋ በመሙላት በሰም በታሻገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት በ22ኛ ቀን በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማገባት ይኖርባቸዋል።

7.ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን 300.00 (ሦስት መቶ ብር)ብቻ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ፋይ ግዥ/ አስ/ ዳይሬክቶሬት ከፍል መግዛት ይችላሉ።

9. ጨረታው በድሬ ጋዜጣ ከወጣበት በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዛኑ እለት ዕለት ተጫራቾች ወይም ባሉበት 4፡30 ሰዓት በከተማ ሥራ አስኪያጅ ፋይናንሰ ግንብ/አስ/ዳይሬከቶሬት ክፍል ይከፈታል።

10. መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሠነድ ላይ በአቅራቢነት መሞላት ያለበት ተሞልቶ የተጫራች ፊርማና ተም ከሌለው ተቀባይነት አይኖረውም።

11.የዋጋ ማቅረቢያ ሠነዱ ኦርጅናል እና ኮፒ በማድረግ በሰም በታሻገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት

ማሣሰቢያ፡ መ/ቤቱ ጨረታውን የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡- የስቁ 09 15 00 17 11 ወይም 09 15 75 53 24

አድራሻ፡- ድሬደዋ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት (ቴሌ ትራፊክ መብራት አጠገብ)


Tender details

  • Deadline: 2026-08-26
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በድሬ ጋዜጣ ከወጣበት በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-26 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በድሬ ጋዜጣ ከወጣበት በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: Dire Dawa Administration Office
  • Buyer address: ትሪያንግል ሆቴል አጠገብ ትንሽ ከፍ ብሎ
  • Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺ ብር)
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Melekite Dire (Aug 05, 2026)
  • Posted at: 2026-08-12T13:18:17.000Z
← Back to all tenders