Materials

ኢትዮ ቴሌኮም የ ፔር ቴስቲንግ ወይም ፔር አይደንትፊኬሽን ቶን ጀነሬተር፣ ኦኘቲካል ፓወር ሜትር፤ ሌዘር ዲስታንስ ሜትር፤ ኦፕቲካል ሌዘር ሶርስ እና የኦ ኤስ ፒ ቱል ቦክስ /Pair testing or Pair identification (Tone generator), Optical Power Meter, Laser Distance Meter, Optical Leaser Source and OSP Toolbox/ ለማቅረብ ብቁ

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም የ ፔር ቴስቲንግ ወይም ፔር አይደንትፊኬሽን ቶን ጀነሬተር፣ ኦኘቲካል ፓወር ሜትር፤ ላዘር ዲስታንስ መትር፤ ኦፕቲካል ላዘር ሶርስ እና የኦ ኤስ ፒ ቱል ቦክስ Pair testing or Pair identification (Tone generator), Optical Power Meter, Laser Distance Meter, Optical Leaser Source and OSP Toolbox with RFQ No. 4280813-2, 4280816-2, 4286906, 4286907 and 4280817-2. ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4280813-2, 4280816-2, 4286906, 4286907 እና 4280817-2  ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡

  • የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com 
  • በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: “ https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C ”.
  • ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/, www.afrotender.com, www.extratenders.com እና www.2merkato.com 

ጨረታው ከ ነሃሴ 2ዐ ቀን፣ 2018 ጀምሮ እስከ መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 206 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህገዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4 ሰዓት በዋናው መስሪያ ቤት ለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 ይከፈታል፡፡

ማስታወሻ ፡-

  • ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም


Tender details

  • Deadline: 2026-09-23
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid opening: 2026-09-24 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethio Telecom
  • Buyer TIN: 0036917337
  • Buyer address: addis ababa
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: ethiotelecom (Aug 13, 2026)
  • Posted at: 2026-08-13T07:09:46.000Z
  • Buyer website: https://www.ethiotelecom.et
← Back to all tenders