Chemicals and Reagents

ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ. በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት ማሽን የሚያገለግሉ ቀለሞችን ኬሚካሎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡ ሜልባ/ብ/ግ/ጫ/002/2019

ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ. በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት ማሽን የሚያገለግሉ ቀለሞችን ኬሚካሎችን ለመግዛት ይፈልጋል።

ተቁ

የእቃው ዓይነት

 

መለኪያ

 

ብዛት

 

የጨረታ ማስያዣ መጠን

የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታ መከፈቻ ቀንና ሰዓት

1

Ink-Cyan (for Cromoman/coldest Ink)

Barrel

 

25

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

የአጠቃላይ ኮንትራት ዋጋ 1% ግን 500,000.00 ብር ያልበለጠ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

26/12/2018 ከቀኑ 9:00

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

26/12/2018 ከቀኑ 9:10

 

2

Ink- Magenta(for Cromoman /Coldset Ink)

Barrel

 

25

3

Ink-Yellow(for Cromoman/Coldset Ink)

Barrel

 

 

4

Ink- Black for Cromoman/Coldset Ink)

Barrel

 

25

5

Golden ink(for sheet feed sakurai)

kg

 

5

6

Silver ink(for sheet feed sakurai)

kg

 

5

7

Green ink(for sheet feed sakurai)

kg

 

5

8

Varnish ink (Japan)

kg

5

9

Plate Cleaner

Litre

2000

10

Gum

Litre

2000

11

Smash

PCS

10

12

Liquid Cola

Kg

500

13

Roller Washer

Litre

500

14

Developer

Litre

200

በዚህ መሰረት ፡

1.በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራቾች አግባብነት ያለው የ 2018 የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ፣የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት፤ በጨረታው መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ታክስ ክሊራንስ እንዲሁም የአቅራቢዎች ምዝገባ (suppliers list) ላይ መመዝገባቸውን የሚገልጽ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00/ ሶስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ ገቢ ያደረጉበትን ዋና ደረሰኝ ይዞ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከድርጅቱ መ/ቤት የግዥ ዳይሬክቶሬት 2ኛ ፎቅ መውሰድ ይችላሉ።

3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና (unconditional Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለ90 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል።

4. ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን ቴክኒካልና ፋይናንሻል  ዋናውንና ቅጅ በተለያየ ፖስታ በማሸግና ሁሉንም በአንድ ላይ በሚይዝ በሰም በታሸገ ፖስታ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እስከ ተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ በአክሲዮን ማህበሩ ዋና መ/ቤት 2ኛ ህንጻ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ይከፈታል።

6. አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ : ሜልባ ፕሪንቲንግ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ
ቦሌ ሚካኤል ኢጃ ዴቬሱፐር ህንጻ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ አጠገብ ስተጨማሪ ማብራሪያ ስ.ቁ.+251 011 855 0083-/ +251 91 196 8780 ፊንፊኔ/ኢትዮጵያ
ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-09-01
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid opening: 2026-09-01 15:10
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Melba Printing, Publishing & Packaging S.C.
  • Buyer address: ቦሌ ክ/ከተማ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ ግቢ አጠገብ
  • Bid bond: የአጠቃላይ ኮንትራት ዋጋ 1% ግን ከ 500,000.00 ብር ያልበለጠ
  • Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Aug 14, 2026)
  • Posted at: 2026-08-14T07:33:54.000Z
← Back to all tenders