Plastic Products

በአብክመ የከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በጽ/ቤቱ ሥር ለሚገኙ ለቄራ አገልግሎት ስራ ሱፐር ፋይበር 10,000 ሊትር ሮቶ /ውሃ ማጠራቀሚያ/ እቃ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Description

የግንባታ ማቴሪያል ግዥ

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ የከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በጽ/ቤቱ ሥር ለሚገኙ ለቄራ አገልግሎት ስራ ሱፐር ፋይበር 10,000 ሊትር ሮቶ /ውሃ ማጠራቀሚያ/እቃ ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት ፡- 1 የግንባታ ማቴሪያል እቃ ግዥ

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ ፍቃደኛ የሆኑ :-

  1. ለስራው ህጋዊ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና ያሳደሱ፤ ለስራው የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/tin/ ያላቸው፣ ግዥው ከ200,000 ብር በላይ የሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ መሆን አለበት፡፡
  2. የጨረታው ሰነድ ከከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 33 በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ 15 /ለአስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋናና ኮፒ በመያዝ ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ የኢትዮ. ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋና እና ኮፒ በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፖች በአብክመ የከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ ስድስተኛው /16/ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ 10,000 ሊትር ሮቶ የውሃ ማጠራቀሚያ ግዥ ጨረታ ሰነድ ባለው ጊዜ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  4.  ጨረታው 25/12/18 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት 10,000 ሊትር ሮቶ የውሃ ማጠራቀሚያ እቃዎች ግዥ ላይ በግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ቢሮ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  5.  ተጫራቾች ተመላሽ የሚደረግ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ገንዘብ ሎት 1 -- 10,000 /አስር ሺህ ብር/
  6. የግንባታ ማቴሪያል እቃ ግዥ የጨረታ አሸናፊ የሆነው ድርጅት ውል በሚዋዋልበት ጊዜ የውለታ ማስከበሪያ ከአጠቃላይ ድምር ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  7. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ፤ በከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በግንባር በመቅረብ ወይንም በስልክ ቁጥር 033 554 0255 ደውለው መረዳት ይችላሉ ፡፡

በከሚሴ ከ/አስ/ የከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-31
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ ስድስተኛው /16/ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-31 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው 25/12/18 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Kemise City Administration Urban and Infrastructure Development Office
  • Bid bond: 10,000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሰነድ
  • Published on: Addis Zemen (Aug 14, 2026)
  • Posted at: 2026-08-14T07:45:20.000Z
← Back to all tenders